መዝሙረ ዳዊት Chapter 94

For English

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 94 Online

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 94 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of መዝሙረ ዳዊት and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

መዝሙረ ዳዊት 94

ምዕራፍ 94

1. እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው። የበቀል አምላክ ተገለጠ።

2. የምድር ፈራጅ ሆይ፥ ከፍ ከፍ በል፤ ለትዕቢተኞች ፍዳቸውን ክፈላቸው።

3. አቤቱ፥ ኃጢአተኞች እስከ መቼ? ኃጢአተኞች እስከ መቼ ይጓደዳሉ?

4. ይከራከራሉ፥ ዓመፃንም ይናገራሉ፤ ዓመፃንም የሚያደርጉ ሁሉ ይናገራሉ።

5. አቤቱ፥ ሕዝብን አዋረዱ፥ ርስትህንም አስቸገሩ።

6. ባልቴቲቱንና ድሀ አደጉን ገደሉ፥ ስደተኛውንም ገደሉ።

7. እግዚአብሔር አያይም፥ የያዕቆብ አምላክ አያስተውልም አሉ።

8. የሕዝብ ደንቆሮች ሆይ፥ አስተውሉ፤ ሰነፎችማ መቼ ይጠበባሉ?

9. ጆሮን የተከለው አይሰማምን? ዓይንን የሠራው አያይምን?

10. አሕዛብንስ የሚገሥጸው፥ ለሰውም እውቀት የሚያስተምረው እርሱ አይዘልፍምን?

11. የሰዎች አሳብ ከንቱ እንደ ሆነ እግዚአብሔር ያውቃል።

12.

13. ለኃጢአተኛ ጕድጓድ እስኪቈፈር ድረስ ከክፉዎች ዘመናት ይወገድ ዘንድ፥ አቤቱ፥ አንተ የገሠጽኸው ሕግህንም ያስተማርኸው ሰው ምስጉን ነው።

14. እግዚአብሔር ሕዝቡን አይጥልምና፥ ርስቱንም አይተውምና

15. ፍርድ ወደ ጽድቅ እስኪመልስ ድረስ ልበ ቅኖችም ሁሉ ይከተሉአታል።

16. በክፉዎች ላይ ለእኔ የሚቆም ማን ነው? ዓመፃንስ በሚያደርጉ ላይ ለእኔ የሚከራከር ማን ነው?

17. እግዚአብሔር የረዳኝ ባይሆን ነፍሴ ለጥቂት ጊዜ በሲኦል ባደረች ነበር።

18. እግሮቼ ተሰናከሉ ባልሁ ጊዜ፥ አቤቱ፥ ምሕረትህ ረዳኝ።

19. አቤቱ፥ ለልቤ እንደ መከራዋ ብዛት ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።

20. በሕግ ላይ ዓመፅን የሚሠራ የዓመፅ ዙፋን ከአንተ ጋር አንድ ይሆናልን?

21. የጻድቅን ነፍስ ያደቡባታል፥ በንጹሕ ደምም ይፈርዳሉ።

22. እግዚአብሔር መጠጊያ ሆነኝ፥ አምላኬ የተስፋዬም ረዳት ነው።

23. እንደ በደላቸውም እንደ ክፋታቸውም ፍዳቸውን ይከፍላቸዋል፥ አምላካችን እግዚአብሔርም ያጠፋቸዋል።

About መዝሙረ ዳዊት Chapter 94

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 94 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: መዝሙረ ዳዊት
Chapter: 94
Testament: Old Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading መዝሙረ ዳዊት. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading መዝሙረ ዳዊት Chapter 94 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is መዝሙረ ዳዊት Chapter 94?

መዝሙረ ዳዊት Chapter 94 is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete መዝሙረ ዳዊት Chapter 94 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from መዝሙረ ዳዊት

  1. መዝሙረ ዳዊት Chapter 112
  2. መዝሙረ ዳዊት Chapter 59
  3. መዝሙረ ዳዊት Chapter 55
  4. መዝሙረ ዳዊት Chapter 120
  5. መዝሙረ ዳዊት Chapter 1
  6. መዝሙረ ዳዊት Chapter 147
  7. መዝሙረ ዳዊት Chapter 134

Explore More from ብሉይ ኪዳን

  1. መሳፍንት Chapter 12
  2. ዘፍጥረት Chapter 16
  3. ሆሴዕ Chapter 1
  4. ኤርምያስ Chapter 34
  5. 1 ነገሥት Chapter 22
  6. 1 ዜና መዋዕል Chapter 14
  7. አስቴር Chapter 6

Related Chapters & Readings

  1. መዝሙረ ዳዊት Chapter 41
  2. ሕዝቅኤል Chapter 30
  3. ነህምያ Chapter 3
  4. አሞጽ Chapter 5
  5. ማርቆስ Chapter 9
  6. ኢዮብ Chapter 3
  7. ማቴዎስ Chapter 23
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *