መዝሙረ ዳዊት Chapter 116

For English

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 116 Online

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 116 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of መዝሙረ ዳዊት and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

መዝሙረ ዳዊት 116

ምዕራፍ 116

1. እግዚአብሔር የልመናዬን ድምፅ ሰምቶአልና ወደድሁት።

2. ጆሮውን ወደ እኔ አዘንብሎአልና በዘመኔ ሁሉ እጠራዋለሁ።

3. የሞት ጣር ያዘኝ፥ የሲኦልም ሕማም አገኘኝ፤ ጭንቀትንና መከራን አገኘሁ።

4. የእግዚአብሔርንም ስም ጠራሁ። አቤቱ፥ ነፍሴን አድናት።

5. እግዚአብሔር መሓሪና ጻድቅ ነው፥ አምላካችንም ይቅር ባይ ነው።

6. እግዚአብሔር ሕፃናትን ይጠብቃል፤ ተቸገርሁ እርሱም አዳነኝ።

7. ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና፤

8. ነፍሴን ከሞት፥ ዓይኔንም ከእንባ፥ እግሬንም ከመሰናከል አድኖአልና።

9. በሕያዋን አገር በእግዚአብሔር ፊት እሄዳለሁ።

10. አመንሁ ስለዚህም ተናገርሁ፤ እኔም እጅግ ተቸገርሁ።

11. እኔም ከድንጋጤዬ የተነሣ። ሰው ሁሉ ሐሰተኛ ነው አልሁ።

12. ስላደረገልኝ ሁሉ ለእግዚአብሔር ምንን እመልሳለሁ?

13. የመድኃኒትን ጽዋ እቀበላለሁ፥ የእግዚአብሔርንም ስም እጠራለሁ።

14. በሕዝቡ ሁሉ ፊት ስእለቴን ለእግዚአብሔር እፈጽማለሁ።

15. የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው።

16. አቤቱ፥ እኔ ባሪያህ ነኝ፥ ባሪያህ ነኝ፥ የሴት ባሪያህም ልጅ ነኝ፤ ሰንሰለቴን ሰበርህ።

17. ለአንተ የምስጋና መሥዋዕትን እሠዋለሁ፥ የእግዚአብሔርንም ስም እጠራለሁ።

18. በሕዝቡ ሁሉ ፊት ስእለቴን ለእግዚአብሔር እፈጽማለሁ፥

19. በእግዚአብሔር ቤት አደባባይ፥ ኢየሩሳሌም ሆይ፥ በመካከልሽም። ሃሌሉያ

About መዝሙረ ዳዊት Chapter 116

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 116 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: መዝሙረ ዳዊት
Chapter: 116
Testament: Old Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading መዝሙረ ዳዊት. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading መዝሙረ ዳዊት Chapter 116 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is መዝሙረ ዳዊት Chapter 116?

መዝሙረ ዳዊት Chapter 116 is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete መዝሙረ ዳዊት Chapter 116 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from መዝሙረ ዳዊት

  1. መዝሙረ ዳዊት Chapter 112
  2. መዝሙረ ዳዊት Chapter 59
  3. መዝሙረ ዳዊት Chapter 55
  4. መዝሙረ ዳዊት Chapter 147
  5. መዝሙረ ዳዊት Chapter 122
  6. መዝሙረ ዳዊት Chapter 120
  7. መዝሙረ ዳዊት Chapter 1

Explore More from ብሉይ ኪዳን

  1. ዘኍልቍ Chapter 24
  2. 2 ነገሥት Chapter 20
  3. መዝሙረ ዳዊት Chapter 102
  4. ዘጸአት Chapter 20
  5. 1 ሳሙኤል Chapter 24
  6. ኢሳይያስ Chapter 10
  7. ሰቆቃወ ኤርምያስ Chapter 1

Related Chapters & Readings

  1. ሕዝቅኤል Chapter 45
  2. ኢሳይያስ Chapter 4
  3. ነህምያ Chapter 7
  4. 1 ጢሞቴዎስ Chapter 5
  5. ምሳሌ Chapter 6
  6. ምሳሌ Chapter 1
  7. ራእይ Chapter 2
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *