መዝሙረ ዳዊት Chapter 76

For English

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 76 Online

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 76 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of መዝሙረ ዳዊት and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

መዝሙረ ዳዊት 76

ምዕራፍ 76

1. እግዚአብሔር በይሁዳ ታወቀ፥ ስሙም በእስራኤል ታላቅ ነው።

2. ስፍራው በሳሌም፥ ማደሪያውም በጽዮን ነው።

3. በዚያም የቀስትን ኃይል፥ ጋሻን ሰይፍን ሰልፍንም ሰበረ፤ በዚያም ቀንዶችን ሰበረ።

4. አንተ በዘላለም ተራሮች ሆነህ በድንቅ ታበራለህ።

5. ልበ ሰነፎች ሁሉ ደነገጡ፥ እንቅልፋቸውንም አንቀላፉ፤ ባለጠጎች ሁሉ በእነርሱ እጅ ምንም አላገኙም።

6. የያዕቆብ አምላክ ሆይ፥ ከተግሣጽህ የተነሣ ፈረሰኞች ሁሉ አንቀላፉ።

7. አንተ ግን፥ አንተ ግሩም ነህ፤ ቍጣህን ማን ይቃወማል?

8. ፍርድን ከሰማይ አሰማህ፤ ምድር ፈራች ዝምም አለች፥

9. ልበ የዋሃን ያድን ዘንድ እግዚአብሔር ለፍርድ በተነሣ ጊዜ።

10. ሰው በፈቃዱ ያመሰግንሃልና፥ ከሕሊናቸው ትርፍም በዓልህን ያደርጋሉ።

11. ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ስእለትን ክፈሉ፤ በዙሪያው ያሉ ሁሉ እጅ መንሻን ለሚያስፈራው ያገባሉ።

12. የመኳንንትን ነፍስ ያወጣል፤ በምድርም ነገሥታት ዘንድ ያስፈራል።

About መዝሙረ ዳዊት Chapter 76

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 76 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: መዝሙረ ዳዊት
Chapter: 76
Testament: Old Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading መዝሙረ ዳዊት. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading መዝሙረ ዳዊት Chapter 76 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is መዝሙረ ዳዊት Chapter 76?

መዝሙረ ዳዊት Chapter 76 is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete መዝሙረ ዳዊት Chapter 76 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from መዝሙረ ዳዊት

  1. መዝሙረ ዳዊት Chapter 59
  2. መዝሙረ ዳዊት Chapter 55
  3. መዝሙረ ዳዊት Chapter 48
  4. መዝሙረ ዳዊት Chapter 134
  5. መዝሙረ ዳዊት Chapter 112
  6. መዝሙረ ዳዊት Chapter 58
  7. መዝሙረ ዳዊት Chapter 37

Explore More from ብሉይ ኪዳን

  1. መሳፍንት Chapter 2
  2. መኃልየ መኃልይ Chapter 3
  3. ዘሌዋውያን Chapter 25
  4. ዘጸአት Chapter 5
  5. አስቴር Chapter 10
  6. 2 ነገሥት Chapter 25
  7. 1 ነገሥት Chapter 17

Related Chapters & Readings

  1. ኢሳይያስ Chapter 13
  2. ኢሳይያስ Chapter 58
  3. ሉቃስ Chapter 18
  4. ዮሐንስ Chapter 16
  5. ኢያሱ Chapter 14
  6. ኢዮብ Chapter 24
  7. 2 ቆሮንቶስ Chapter 9
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *