መዝሙረ ዳዊት Chapter 75

For English

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 75 Online

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 75 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of መዝሙረ ዳዊት and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

A+ A A-

መዝሙረ ዳዊት 75

ምዕራፍ 75

1. አቤቱ፥ እናመሰግንሃለን እናመሰግንሃለን ስምህንም እንጠራለን፤ ተኣምራትህን ሁሉ እናገራለሁ።

2. ጊዜውን ስቀበል እኔ በቅን እፈርዳለሁ።

3. ምድርና በእርስዋ ውስጥ የሚኖሩት ሁሉ ቀለጡ፥ እኔም ምሰሶችዋን አጠናሁ።

4. ዓመፀኞችን። አትበድሉ አልኋቸው፥ ኃጢአተኞችንም። ቀንዳችሁን አታንሡ፤

5. ቀንዳችሁን እስከ ላይ አታንሡ፥ በእግዚአብሔርም ላይ ዓመፅን አትናገሩ።

6. ክብር ከምሥራቅ ወይም ከምዕራብ ወይም ከምድረ በዳ የለምና፤

7. እግዚአብሔር ፈራጅ ነውና ይህን ያዋርዳል ይህንም ያከብራል።

8. ጽዋ በእግዚአብሔር እጅ ነውና፤ ያልተቀላቀለ የወይን ጠጅ ሞላበት፤ ከዚህ ወደዚያ አገላበጠው፥ ነገር ግን አተላው አልፈሰሰም፤ የምድር ኃጢአተኞች ሁሉ ይጠጡታል።

9. እኔ ግን ለዘላለም ደስ ይለኛል፥ ለያዕቆብም አምላክ ዝማሬን አቀርባለሁ።

10. የኅጥኣንን ቀንዶች ሁሉ እሰብራለሁ፤ የጻድቃን ቀንዶች ግን ከፍ ከፍ ይላሉ።

About መዝሙረ ዳዊት Chapter 75

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 75 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: መዝሙረ ዳዊት
Chapter: 75
Testament: Old Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading መዝሙረ ዳዊት. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading መዝሙረ ዳዊት Chapter 75 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is መዝሙረ ዳዊት Chapter 75?

መዝሙረ ዳዊት Chapter 75 is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete መዝሙረ ዳዊት Chapter 75 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from መዝሙረ ዳዊት

  1. መዝሙረ ዳዊት Chapter 112
  2. መዝሙረ ዳዊት Chapter 59
  3. መዝሙረ ዳዊት Chapter 55
  4. መዝሙረ ዳዊት Chapter 147
  5. መዝሙረ ዳዊት Chapter 122
  6. መዝሙረ ዳዊት Chapter 120
  7. መዝሙረ ዳዊት Chapter 1

Explore More from ብሉይ ኪዳን

  1. ኢያሱ Chapter 3
  2. 2 ዜና መዋዕል Chapter 8
  3. ዘዳግም Chapter 19
  4. ዘኍልቍ Chapter 14
  5. መዝሙረ ዳዊት Chapter 43
  6. ኤርምያስ Chapter 13
  7. ዘፍጥረት Chapter 25

Related Chapters & Readings

  1. 1 ዮሐንስ Chapter 3
  2. ዮሐንስ Chapter 1
  3. ኢሳይያስ Chapter 7
  4. መዝሙረ ዳዊት Chapter 40
  5. ዘፍጥረት Chapter 4
  6. ዮሐንስ Chapter 15
  7. ኢዮብ Chapter 26
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *