መዝሙረ ዳዊት Chapter 148

For English

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 148 Online

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 148 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of መዝሙረ ዳዊት and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

መዝሙረ ዳዊት 148

ምዕራፍ 148

1. ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን ከሰማያት አመስግኑት፤ በአርያም አመስግኑት።

2. መላእክቱ ሁሉ፥ አመስግኑት፤ ሠራዊቱ ሁሉ፥ አመስግኑት።

3. ፀሐይና ጨረቃ፥ አመስግኑት፤ ከዋክብትና ብርሃን ሁሉ፥ አመስግኑት።

4. ሰማየ ሰማያት፥ አመስግኑት የሰማያት በላይም ውኃ።

5. እርሱ ብሎአልና፥ ሆኑም፤ እርሱም አዝዞአልና፥ ተፈጠሩም፤ የእግዚአብሔርን ስም ያመስግኑት።

6. ለዘላለም ዓለም አቆማቸው፤ ትእዛዝን ሰጠ፥ አያልፉምም።

7. እባቦች ጥልቆችም ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ከምድር አመስግኑት፤

8. እሳትና በረዶ አመዳይና ውርጭ፥ ቃሉን የሚያደርግ ዐውሎ ነፋስም፤

9. ተራሮች ኰረብቶችም ሁሉ፥ የሚያፈራም ዛፍ ዝግባም ሁሉ፤

10. አራዊትም እንስሳትም ሁሉ፥ ተንቀሳቃሾችም የሚበርሩ ወፎችም፤

11. የምድር ነገሥታት አሕዛብም ሁሉ፥ አለቆች የምድርም ፈራጆች ሁሉ፥

12. ጕልማሶችና ቈነጃጅቶች፥ ሽማግሌዎችና ልጆች፤

13. የእግዚአብሔርን ስም ያመስግኑ፤ ስሙ ብቻውን ከፍ ከፍ ብሎአልና፥ ምስጋናውም በሰማይና በምድር ላይ ነው።

14. የሕዝቡንም ቀንድ ከፍ ከፍ ያደርጋል፤ የቅዱሳኑንም ሁሉ ምስጋና ወደ እርሱ ለቀረበ ለእስራኤል ልጆች ሕዝብ ከፍ ከፍ ያደርጋል። ሃሌ ሉያ።

About መዝሙረ ዳዊት Chapter 148

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 148 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: መዝሙረ ዳዊት
Chapter: 148
Testament: Old Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading መዝሙረ ዳዊት. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading መዝሙረ ዳዊት Chapter 148 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is መዝሙረ ዳዊት Chapter 148?

መዝሙረ ዳዊት Chapter 148 is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete መዝሙረ ዳዊት Chapter 148 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from መዝሙረ ዳዊት

  1. መዝሙረ ዳዊት Chapter 112
  2. መዝሙረ ዳዊት Chapter 59
  3. መዝሙረ ዳዊት Chapter 55
  4. መዝሙረ ዳዊት Chapter 120
  5. መዝሙረ ዳዊት Chapter 1
  6. መዝሙረ ዳዊት Chapter 147
  7. መዝሙረ ዳዊት Chapter 134

Explore More from ብሉይ ኪዳን

  1. መዝሙረ ዳዊት Chapter 96
  2. 1 ዜና መዋዕል Chapter 23
  3. ኤርምያስ Chapter 27
  4. 2 ዜና መዋዕል Chapter 20
  5. ኢሳይያስ Chapter 21
  6. ኤርምያስ Chapter 49
  7. ዘፍጥረት Chapter 27

Related Chapters & Readings

  1. አስቴር Chapter 7
  2. መኃልየ መኃልይ Chapter 4
  3. ዕብራውያን Chapter 1
  4. አስቴር Chapter 3
  5. ኤርምያስ Chapter 4
  6. ዳንኤል Chapter 6
  7. ዘኍልቍ Chapter 14
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *