መዝሙረ ዳዊት Chapter 64

For English

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 64 Online

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 64 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of መዝሙረ ዳዊት and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

መዝሙረ ዳዊት 64

ምዕራፍ 64

1. አቤቱ፥ ወደ አንተ በለመንሁ ጊዜ ጸሎቴን ስማኝ፥ ከጠላትም ፍርሃት ነፍሴን አድን።

2. ከክፉዎች ሸንጎ ከዓመፀኞችም ብዛት ሰውረኝ።

3. እንደ ሰይፍ ምላሳቸውን አሰሉ፤ መራራ ነገርን ለማድረግ፥

4. ንጹሕንም በስውር ለመንደፍ ቀስትን ገተሩ፤ ድንገት ይነድፉታል አይፈሩምም።

5. ለእነርሱ ለራሳቸው ክፉ ነገርን አጸኑ፤ ወጥመድን ይሰውሩ ዘንድ ተማከሩ፤ ማንስ ያየናል? ይላሉ።

6. ዓመፃን ፈልጓት፥ ሲፈትኑም አለቁ፤ የሰው የውስጥ አሳቡና ልቡ የጠለቀ ነው፥

7. እግዚአብሔርም ከፍ ከፍ ይላል። የድንገትም ፍላጻ፤ ያቈስላቸዋል፤

8. አንደበታቸው ያሰናክላቸዋል፥ የሚያዩአቸውም ሁሉ ይደነግጣሉ።

9. ሰዎች ሁሉ ፈሩ፥ የእግዚአብሔርንም ሥራ ተናገሩ፥ ሥራውንም አስተዋሉ።

10. ጻድቅ በእግዚአብሔር ደስ ይለዋል፥ በእርሱም ይታመናል፤ ልባቸውም የቀና ሁሉ እልል ይላሉ።

About መዝሙረ ዳዊት Chapter 64

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 64 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: መዝሙረ ዳዊት
Chapter: 64
Testament: Old Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading መዝሙረ ዳዊት. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading መዝሙረ ዳዊት Chapter 64 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is መዝሙረ ዳዊት Chapter 64?

መዝሙረ ዳዊት Chapter 64 is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete መዝሙረ ዳዊት Chapter 64 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from መዝሙረ ዳዊት

  1. መዝሙረ ዳዊት Chapter 112
  2. መዝሙረ ዳዊት Chapter 59
  3. መዝሙረ ዳዊት Chapter 55
  4. መዝሙረ ዳዊት Chapter 147
  5. መዝሙረ ዳዊት Chapter 122
  6. መዝሙረ ዳዊት Chapter 120
  7. መዝሙረ ዳዊት Chapter 1

Explore More from ብሉይ ኪዳን

  1. ዘሌዋውያን Chapter 11
  2. ኢዮብ Chapter 27
  3. ሕዝቅኤል Chapter 26
  4. ዘፍጥረት Chapter 29
  5. ዘሌዋውያን Chapter 21
  6. ኢዮብ Chapter 36
  7. አሞጽ Chapter 2

Related Chapters & Readings

  1. ዮሐንስ Chapter 7
  2. ዘኍልቍ Chapter 6
  3. ዘኍልቍ Chapter 20
  4. ኤርምያስ Chapter 16
  5. ዘፍጥረት Chapter 47
  6. መዝሙረ ዳዊት Chapter 133
  7. 2 ጴጥሮስ Chapter 1
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *