መዝሙረ ዳዊት Chapter 28

For English

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 28 Online

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 28 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of መዝሙረ ዳዊት and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

A+ A A-

መዝሙረ ዳዊት 28

ምዕራፍ 28

1. አቤቱ፥ ወደ አንተ እጠራለሁ፤ ዝም ብትለኝ ወደ ጓድጓድ እንደሚወርዱት እንዳልመስል፥ አንተ አምላኬ፥ ዝም አትበለኝ።

2. ወደ መቅደስህ ማደሪያ እጄን ባነሣሁ ጊዜ፥ ወደ አንተ የጮኽሁትን የልመናዬን ቃል ስማ።

3. ከኃጥኣንና ከክፉ አድራጊዎች ጋር ነፍሴን አትውሰዳት፤ ክፋትም በልባቸው እያለ ከባልንጀራቸው ጋር ሰላም ከሚናገሩት ጋር አትጣለኝ።

4. እንደ ሥራቸው እንደ አካሄዳቸውም ክፉት ስጣቸው፤ እንደ እጃቸውም ሥራ ስጣቸው፤ ፍዳቸውን ወደ ራሳቸው መልስ።

5. ወደ እግዚአብሔር ሥራ ወደ እጆቹም አደራረግ አላሰቡምና ያፈርሳቸዋል እንጂ አይሠራቸውም።

6. የልመናዬን ቃል ሰምቶኛልና እግዚአብሔር ይመስገን።

7. እግዚአብሔር ኃይሌና ጋሻዬ ነው፤ ልቤ በእርሱ ታመነ እኔም ተረዳሁ፤ ሥጋዬም ደስ ይለዋል፥ ፈቅጄም አመሰግነዋለሁ።

8. እግዚአብሔር ለሕዝቡ ኃይላቸው ነው፥ ለቀባውም የመድኃኒቱ መታመኛ ነው።

9. ሕዝብህን አድን፥ ርስትህንም ባርክ፤ ጠብቃቸው፥ ለዘላለሙም ከፍ ከፍ አድርጋቸው።

About መዝሙረ ዳዊት Chapter 28

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 28 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: መዝሙረ ዳዊት
Chapter: 28
Testament: Old Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading መዝሙረ ዳዊት. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading መዝሙረ ዳዊት Chapter 28 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is መዝሙረ ዳዊት Chapter 28?

መዝሙረ ዳዊት Chapter 28 is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete መዝሙረ ዳዊት Chapter 28 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from መዝሙረ ዳዊት

  1. መዝሙረ ዳዊት Chapter 112
  2. መዝሙረ ዳዊት Chapter 59
  3. መዝሙረ ዳዊት Chapter 55
  4. መዝሙረ ዳዊት Chapter 1
  5. መዝሙረ ዳዊት Chapter 147
  6. መዝሙረ ዳዊት Chapter 122
  7. መዝሙረ ዳዊት Chapter 120

Explore More from ብሉይ ኪዳን

  1. ዘዳግም Chapter 29
  2. ኢሳይያስ Chapter 18
  3. 1 ሳሙኤል Chapter 19
  4. ናሆም Chapter 1
  5. መዝሙረ ዳዊት Chapter 51
  6. ኤርምያስ Chapter 26
  7. መዝሙረ ዳዊት Chapter 38

Related Chapters & Readings

  1. ኢዮብ Chapter 21
  2. መዝሙረ ዳዊት Chapter 91
  3. መዝሙረ ዳዊት Chapter 17
  4. ኢሳይያስ Chapter 19
  5. 1 ጢሞቴዎስ Chapter 1
  6. ኢሳይያስ Chapter 26
  7. 1 ጴጥሮስ Chapter 3
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *