መዝሙረ ዳዊት Chapter 136

For English

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 136 Online

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 136 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of መዝሙረ ዳዊት and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

መዝሙረ ዳዊት 136

ምዕራፍ 136

1. እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።

2. የአማልክትን አምላክ አመስግኑ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።

3. የጌቶችን ጌታ አመስግኑ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

4. እርሱ ብቻውን ታላቅ ተኣምራትን ያደረገ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

5. ሰማያትን በብልሃት የሠራ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

6. ምድርን በውኃ ላይ ያጸና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

7. ብቻውን ታላላቅ ብርሃናትን የሠራ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

8. ለፀሐይ ቀንን ያስገዛው፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

9. ለጨረቃና ለከዋክብትም ሌሊትን ያስገዛቸው፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

10. ከበኵራቸው ጋር ግብጽን የመታ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

11. እስራኤልንም ከመካከላቸው ያወጣ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

12. በጸናች እጅ በተዘረጋችም ክንድ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

13. የኤርትራን ባሕር በየክፍሉ የከፈለ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

14. እስራኤልን በመካከሉ ያሳለፈ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

15. ፈርዖንንና ሠራዊቱን በኤርትራ ባሕር የጣለ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

16. ሕዝቡን በምድረ በዳ የመራ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

17. ታላላቅ ነገሥታትን የመታ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

18. ብርቱዎችንም ነገሥታት የገደለ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

19. የአሞራውያንን ንጉሥ ሴዎንን፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

20. የባሳንን ንጉሥ ዐግን፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

21. ምድራቸውን ርስት አድርጎ የሰጠ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

22. ለባሪያው ለእስራኤል ርስት፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።

23. እኛን በመዋረዳችን አስቦናልና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

24. ከጠላቶቻችንም እጅ አድኖናልና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

25. ለሥጋ ሁሉ ምግብን የሚሰጥ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።

26. የሰማይን አምላክ አመስግኑ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።

About መዝሙረ ዳዊት Chapter 136

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 136 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: መዝሙረ ዳዊት
Chapter: 136
Testament: Old Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading መዝሙረ ዳዊት. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading መዝሙረ ዳዊት Chapter 136 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is መዝሙረ ዳዊት Chapter 136?

መዝሙረ ዳዊት Chapter 136 is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete መዝሙረ ዳዊት Chapter 136 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from መዝሙረ ዳዊት

  1. መዝሙረ ዳዊት Chapter 112
  2. መዝሙረ ዳዊት Chapter 59
  3. መዝሙረ ዳዊት Chapter 55
  4. መዝሙረ ዳዊት Chapter 147
  5. መዝሙረ ዳዊት Chapter 122
  6. መዝሙረ ዳዊት Chapter 120
  7. መዝሙረ ዳዊት Chapter 1

Explore More from ብሉይ ኪዳን

  1. ምሳሌ Chapter 10
  2. ዘዳግም Chapter 24
  3. ዘኍልቍ Chapter 23
  4. ነህምያ Chapter 6
  5. ኢዮብ Chapter 19
  6. 1 ዜና መዋዕል Chapter 13
  7. ዘፍጥረት Chapter 42

Related Chapters & Readings

  1. ኢሳይያስ Chapter 28
  2. ዮሐንስ Chapter 6
  3. መዝሙረ ዳዊት Chapter 84
  4. ሚክያስ Chapter 7
  5. ሕዝቅኤል Chapter 4
  6. ዘሌዋውያን Chapter 18
  7. ኢሳይያስ Chapter 43
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *