መዝሙረ ዳዊት Chapter 112

For English

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 112 Online

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 112 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of መዝሙረ ዳዊት and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

መዝሙረ ዳዊት 112

ምዕራፍ 112

1. ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን የሚፈራ፥ ትእዛዙንም እጅግ የሚወድድ ሰው ምስጉን ነው።

2. ዘሩ በምድር ላይ ኃያል ይሆናል፤ የቅኖች ትውልድ ትባረካለች።

3. ክብርና ባለጠግነት በቤቱ ነው፥ ጽድቁም ለዘላለም ይኖራል።

4. ለቅኖች ብርሃን በጨለማ ወጣ፤ መሓሪና ይቅር ባይ ጻድቅም ነው።

5. ቸር ሰው ይራራል ያበድራልም፥ በፍርድም ነገሩን ይፈጽማል።

6. ለዘላለም አይናወጥም፤ የጻድቅ መታሰቢያ ለዘላለም ይኖራል።

7. ከክፉ ነገር አይፈራም፤ በእግዚአብሔር ለመታመን ልቡ የጸና ነው።

8. በጠላቶቹ ላይ እስኪያይ ድረስ ልቡ ጽኑ ነው፥ አይፈራም።

9. በተነ ለችግረኞችም ሰጠ፤ ጽድቁ ለዘላለም ዓለም ይኖራል፤ ቀንዱ በክብር ከፍ ከፍ ይላል።

10. ኃጢአተኛም አይቶ ይቈጣል፥ ጥርሱንም ያፋጫል፥ ይቀልጣልም፤ የኃጢአተኞችም ምኞት ትጠፋለች።

About መዝሙረ ዳዊት Chapter 112

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 112 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: መዝሙረ ዳዊት
Chapter: 112
Testament: Old Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading መዝሙረ ዳዊት. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading መዝሙረ ዳዊት Chapter 112 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is መዝሙረ ዳዊት Chapter 112?

መዝሙረ ዳዊት Chapter 112 is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete መዝሙረ ዳዊት Chapter 112 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from መዝሙረ ዳዊት

  1. መዝሙረ ዳዊት Chapter 59
  2. መዝሙረ ዳዊት Chapter 55
  3. መዝሙረ ዳዊት Chapter 147
  4. መዝሙረ ዳዊት Chapter 122
  5. መዝሙረ ዳዊት Chapter 120
  6. መዝሙረ ዳዊት Chapter 1
  7. መዝሙረ ዳዊት Chapter 148

Explore More from ብሉይ ኪዳን

  1. መዝሙረ ዳዊት Chapter 118
  2. ዘዳግም Chapter 30
  3. ኤርምያስ Chapter 21
  4. 1 ነገሥት Chapter 4
  5. ዘዳግም Chapter 18
  6. ነህምያ Chapter 7
  7. ኢዮብ Chapter 35

Related Chapters & Readings

  1. ራእይ Chapter 20
  2. ራእይ Chapter 6
  3. ዘኍልቍ Chapter 12
  4. የሐዋርያት ሥራ Chapter 9
  5. መክብብ Chapter 4
  6. ዘኍልቍ Chapter 22
  7. ሕዝቅኤል Chapter 33
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *