መዝሙረ ዳዊት Chapter 80

For English

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 80 Online

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 80 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of መዝሙረ ዳዊት and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

መዝሙረ ዳዊት 80

ምዕራፍ 80

1. ዮሴፍን እንደ መንጋ የምትመራ፥ የእስራኤል ጠባቂ ሆይ፥ አድምጥ፤ በኪሩቤል ላይ የምትቀመጥ፥ ተገለጥ።

2. በኤፍሬምና በብንያም በምናሴም፤ ኃይልህን አንሣ እኛንም ለማዳን ና።

3. አቤቱ፥ መልሰን፥ ፊትህንም አብራ፥ እኛም እንድናለን።

4. የሠራዊት አምላክ አቤቱ፥ በባሪያህ ጸሎት ላይ እስከ መቼ ትቈጣለህ?

5. የእንባ እንጀራን ትመግበናለህ፥ እንባም በስፍር ታጠጣናለህ።

6. ለጎረቤቶቻችን ክርክር አደረግኸን፥ ጠላቶቻችንም በላያችን ተሣለቁብን።

7. የሠራዊት አምላክ አቤቱ፥ መልሰን፥ ፊትህንም አብራ፥ እኛም እንድናለን።

8. ከግብጽ የወይን ግንድ አመጣህ፤ አሕዛብን አባረርህ እርስዋንም ተከልህ።

9. በፊትዋም ስፍራን አዘጋጀህ፥ ሥሮችዋንም ተከልህ ምድርንም ሞላች።

10. ጥላዋ ተራሮችን ከደነ፥ ጫፎችዋም እንደ እግዚአብሔር ዝግባ ሆኑ።

11. ቅርንጫፎችዋንም እስከ ባሕር፥ ቡቃያዋንም እስከ ወንዙ ዘረጋች።

12. አጥርዋን ለምን አፈረስህ? መንገድ አላፊም ሁሉ ይቀጥፋታል።

13. የዱር እርያ አረከሳት፥ የአገር አውሬም ተሰማራባት።

14. የሠራዊት አምላክ ሆይ፥ እንግዲህ ተመለስ፤ ከሰማይ ተመልከት፥ እይም፥ ይህችንም የወይን ግንድ ጐብኝ።

15. በሰው ልጅ ለአንተ ያጸናኸውን ቀኝህ የተከላትን አንሣ።

16. በእሳት ተቃጥላለች ተነቅላማለች፤ ከፊትህ ተግሣጽም የተነሣ ይጠፋሉ።

17. ለአንተ ባጸናኸው በሰው ልጅ ላይ፥ በቀኝህ ሰው ላይ እጅህ ትሁን።

18. ከአንተም አንራቅ፤ አድነን ስምህንም እንጠራለን።

19. የሠራዊት አምላክ አቤቱ፥ መልሰን፥ ፊትህንም አብራ፥ እኛም እንድናለን።

About መዝሙረ ዳዊት Chapter 80

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 80 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: መዝሙረ ዳዊት
Chapter: 80
Testament: Old Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading መዝሙረ ዳዊት. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading መዝሙረ ዳዊት Chapter 80 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is መዝሙረ ዳዊት Chapter 80?

መዝሙረ ዳዊት Chapter 80 is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete መዝሙረ ዳዊት Chapter 80 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from መዝሙረ ዳዊት

  1. መዝሙረ ዳዊት Chapter 112
  2. መዝሙረ ዳዊት Chapter 59
  3. መዝሙረ ዳዊት Chapter 55
  4. መዝሙረ ዳዊት Chapter 147
  5. መዝሙረ ዳዊት Chapter 122
  6. መዝሙረ ዳዊት Chapter 120
  7. መዝሙረ ዳዊት Chapter 1

Explore More from ብሉይ ኪዳን

  1. ኢዮብ Chapter 14
  2. ኢዮብ Chapter 30
  3. ዘኍልቍ Chapter 10
  4. ዳንኤል Chapter 5
  5. 2 ነገሥት Chapter 3
  6. 1 ነገሥት Chapter 4
  7. ኢያሱ Chapter 2

Related Chapters & Readings

  1. ምሳሌ Chapter 22
  2. 2 ዜና መዋዕል Chapter 36
  3. ዕንባቆም Chapter 2
  4. ዘሌዋውያን Chapter 27
  5. ዮሐንስ Chapter 13
  6. ኤርምያስ Chapter 23
  7. ዮናስ Chapter 4
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *