መዝሙረ ዳዊት Chapter 99

For English

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 99 Online

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 99 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of መዝሙረ ዳዊት and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

መዝሙረ ዳዊት 99

ምዕራፍ 99

1. እግዚአብሔር ነገሠ፥ አሕዛብ ይደንግጡ፤ በኪሩቤል ላይ ተቀመጠ፥ ምድር ትናወጥ።

2. እግዚአብሔር በጽዮን ታላቅ ነው፤ እርሱም በአሕዛብ ሁሉ ላይ ከፍ ከፍ አለ።

3. ግሩምና ቅዱስ ነውና ሁሉ ታላቅ ስምህን ያመስግኑ።

4. የንጉሥ ክብር ፍርድን ይወድዳል፤ አንተ ቅንነትን አጸናህ፥ ለያዕቆብ ፍርድንና ጽድቅን አንተ አደረግህ።

5. አምላካችንን እግዚአብሔርን ከፍ ከፍ አድርጉት፥ ቅዱስ ነውና ወደ እግሩ መረገጫ ስገዱ።

6. ሙሴና አሮን በካህናቱ ዘንድ፥ ሳሙኤልም ስሙን በሚጠሩት ዘንድ ናቸው። እግዚአብሔርን ጠሩት፥ እርሱም መለሰላቸው።

7. በደመና ዓምድም ተናገራቸው፤ ምስክሩንና የሰጣቸውን ትእዛዝ ጠበቁ።

8. አቤቱ አምላክችን ሆይ፥ አንተ ሰማሃቸው፤ አቤቱ፥ አንተ ማርሃቸው፥ ሥራቸውን ሁሉ ግን ተበቀልሃቸው።

9. አምላካችንን እግዚአብሔርን ከፍ ከፍ አድርጉት፥ በቅዱስ ተራራውም ስገዱ፤ አምላካችን እግዚአብሔር ቅዱስ ነውና።

About መዝሙረ ዳዊት Chapter 99

Read መዝሙረ ዳዊት Chapter 99 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: መዝሙረ ዳዊት
Chapter: 99
Testament: Old Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading መዝሙረ ዳዊት. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading መዝሙረ ዳዊት Chapter 99 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is መዝሙረ ዳዊት Chapter 99?

መዝሙረ ዳዊት Chapter 99 is part of the Book of መዝሙረ ዳዊት in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete መዝሙረ ዳዊት Chapter 99 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from መዝሙረ ዳዊት

  1. መዝሙረ ዳዊት Chapter 112
  2. መዝሙረ ዳዊት Chapter 55
  3. መዝሙረ ዳዊት Chapter 147
  4. መዝሙረ ዳዊት Chapter 59
  5. መዝሙረ ዳዊት Chapter 48
  6. መዝሙረ ዳዊት Chapter 24
  7. መዝሙረ ዳዊት Chapter 1

Explore More from ብሉይ ኪዳን

  1. መዝሙረ ዳዊት Chapter 141
  2. መዝሙረ ዳዊት Chapter 82
  3. ሕዝቅኤል Chapter 27
  4. ኢሳይያስ Chapter 17
  5. 1 ሳሙኤል Chapter 27
  6. መዝሙረ ዳዊት Chapter 65
  7. ኢሳይያስ Chapter 6

Related Chapters & Readings

  1. ኤርምያስ Chapter 6
  2. 2 ሳሙኤል Chapter 5
  3. ኤርምያስ Chapter 45
  4. ኢሳይያስ Chapter 30
  5. ዮናስ Chapter 3
  6. ሉቃስ Chapter 5
  7. ኢሳይያስ Chapter 7
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *