Read መኃልየ መኃልይ Chapter 8 Online
Read መኃልየ መኃልይ Chapter 8 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መኃልየ መኃልይ in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of መኃልየ መኃልይ and the Holy Bible online.
Choose a Chapter
መኃልየ መኃልይ 8
ምዕራፍ 8
1. አንተ የእናቴን ጡት እንደ ጠባ እንደ ወንድሜ ምነው በሆንህ! በሜዳ ባገኘሁህ ጊዜ በሳምሁህ፥ ማንም ባልናቀኝም ነበር።
2. ፤ መርቼ ወደ እናቴ ቤት ባገባሁህ፥ በዚያም አንተ ባስተማርከኝ፤ እኔም ከመልካሙ ወይን ጠጅ ከሮማኔም ውኃ ባጠጣሁህ ነበር።
3. ፤ ግራው ከራሴ በታች በሆነች ቀኙም ባቀፈችኝ ነበር።
4. ፤ እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፥ እርሱ እስኪፈልግ ድረስ ፍቅርን እንዳታስነሡት እንዳታነሣሡትም አምላችኋለሁ።
5. ፤ በውድዋ ላይ ተደግፋ ከምድረ በዳ የምትወጣ ይህች ማን ናት? ከእንኮይ በታች አስነሣሁህ፤ በዚያ እናትህ ወለደችህ፥ በዚያም ወላጅ እናትህ አማጠችህ።
6. ፤ እንደ ማኅተም በልብህ፥ እንደ ማኅተም በክንድህ አኑረኝ፤ ፍቅር እንደ ሞት የበረታች ናትና፥ ቅንዓትም እንደ ሲኦል የጨከነች ናትና። ፍንጣሪዋ እንደ እሳት ፍንጣሪ፥ እንደ እግዚአብሔር ነበልባል ነው።
7. ፤ ብዙ ውኃ ፍቅርን ያጠፋት ዘንድ አይችልም፥ ፈሳሾችም አያሰጥሙአትም፤ ሰው የቤቱን ሀብት ሁሉ ስለ ፍቅር ቢሰጥ ፈጽሞ ይንቁታል።
8. ፤ እኛ ጡት የሌላት ታናሽ እኅት አለችን፤ ስለ እርስዋ በሚናገሩባት ቀን ለእኅታችን ምን እናድርግላት?
9. ፤ እርስዋ ቅጥር ብትሆን የብር ግንብ በላይዋ እንሠራለን፤ ደጅም ብትሆን በዝግባ ሳንቃ እንከብባታለን።
10. ፤ እኔ ቅጥር ነኝ ጡቶቼም እንደ ግንብ ናቸው፤ በዚያን ጊዜ በፊቱ ሰላምን እንደምታገኝ ሆንሁ።
11. ፤ ለሰሎሞን በብኤላሞን የወይን ቦታ ነበረው፤ የወይኑን ቦታ ለጠባቂዎች አከራየው፤ ሰው ሁሉ ለፍሬው ሺህ ብር ያመጣለት ነበር።
12. ፤ ለእኔ ያለኝ የወይን ቦታ በፊቴ ነው፤ ሰሎሞን ሆይ፥ ሺሁ ለአንተ፥ ሁለት መቶውም ፍሬውን ለሚጠብቁ ይሆናል።
13. ፤ በገነቱ የምትቀመጪ ሆይ፥ ባልንጀሮች የአንቺን ቃል ያደምጣሉ፤ ቃልሽን አሰሚኝ።
14. ፤ ውዴ ሆይ፥ ፍጠን፤ በቅመም ተራራ ላይ ሚዳቋን ወይም የዋላን እምቦሳ ምሰል።
About መኃልየ መኃልይ Chapter 8
Read መኃልየ መኃልይ Chapter 8 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መኃልየ መኃልይ in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.
Book Information
Book: መኃልየ መኃልይ
Chapter: 8
Testament: Old Testament
How to Read this Chapter
Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading መኃልየ መኃልይ. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.
More Resources
Continue Reading the Bible
Continue reading መኃልየ መኃልይ Chapter 8 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.
Frequently Asked Questions
What is መኃልየ መኃልይ Chapter 8?
መኃልየ መኃልይ Chapter 8 is part of the Book of መኃልየ መኃልይ in the Holy Bible.
Can I read this chapter online?
Yes. You can read the complete መኃልየ መኃልይ Chapter 8 online for free with easy chapter navigation.
More Chapters from መኃልየ-መኃልይ
- መኃልየ መኃልይ Chapter 1
- መኃልየ መኃልይ Chapter 3
- መኃልየ መኃልይ Chapter 4
- መኃልየ መኃልይ Chapter 6
- መኃልየ መኃልይ Chapter 7
- መኃልየ መኃልይ Chapter 2
- መኃልየ መኃልይ Chapter 5
Explore More from ብሉይ ኪዳን
- 1 ነገሥት Chapter 7
- ኢያሱ Chapter 8
- መክብብ Chapter 5
- ኤርምያስ Chapter 15
- ኢዮብ Chapter 11
- ኢሳይያስ Chapter 46
- ዘሌዋውያን Chapter 8