Read መኃልየ መኃልይ Chapter 3 Online
Read መኃልየ መኃልይ Chapter 3 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መኃልየ መኃልይ in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of መኃልየ መኃልይ and the Holy Bible online.
Choose a Chapter
መኃልየ መኃልይ 3
ምዕራፍ 3
1. ሌሊት በምንጣፌ ላይ ነፍሴ የወደደችውን ፈለግሁት፤ ፈለግሁት አላገኘሁትም።
2. ፤ እነሣለሁ በከተማይቱም እዞራለሁ፥ ነፍሴ የወደደችውን በጎዳናና በአደባባይ እፈልጋለሁ፤ ፈለግሁት አላገኘሁትም።
3. ፤ ከተማይቱን የሚዞሩት ጠባቂዎች አገኙኝ፤ ነፍሴ የወደደችውን አያችሁትን? አልኋቸውም።
4. ፤ ከእነርሱም ጥቂት እልፍ ብዬ ነፍሴ የወደደችውን አገኘሁት፥ ያዝሁትም ወደ እናቴም ቤት ወደ ወላጅ እናቴም እልፍኝ እስካገባው ድረስ አልተውሁትም።
5. ፤ እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፥ እርሱ እስኪፈልግ ድረስ፥ ፍቅርን እንዳታስነሡትና እንዳታነሣሡት በሚዳቋ በምድረ በዳም ዋላ አምላችኋለሁ።
6. ፤ መዓዛም እንደ ከርቤና እንደ ዕጣን የሆነችው፥ ከልዩ ከነጋዴ ቅመም ሁሉ የሆነችው፥ ይህች ከምድረ በዳ እንደ ጢስ ምስሶ የወጣችው ማን ናት?
7. ፤ እነሆ፥ የሰሎሞን አልጋ ናት፤ ከእስራኤል ኃያላን ስድሳ ኃያላን በዙሪያው ናቸው።
8. ፤ ሁሉም ሰይፍ የያዙ ሰልፈኞች ናቸው፤ በሌሊት ከሚወድቀው ፍርሃት የተነሣ ሰው ሁሉ ሰይፉ በወገቡ አለ።
9. ፤ ንጉሡ ሰሎሞን መሸከሚያን ከሊባኖስ እንጨት ለራሱ አሠራ።
10. ፤ ምሰሶቹን የብር፥ መደገፊያውንም የወርቅ፥ መቀመጫውንም ሐምራዊ ግምጃ አደረገ፤ ውስጡ በኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ፍቅር የተለበጠ ነው።
11. ፤ እናንተ የጽዮን ቈነጃጅት፥ ውጡ፤ እናቱ በሠርጉ ቀንና በልቡ ደስታ ቀን ያደረገችለትን አክሊል ደፍቶ ንጉሥ ሰሎሞንን እዩ።
About መኃልየ መኃልይ Chapter 3
Read መኃልየ መኃልይ Chapter 3 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መኃልየ መኃልይ in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.
Book Information
Book: መኃልየ መኃልይ
Chapter: 3
Testament: Old Testament
How to Read this Chapter
Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading መኃልየ መኃልይ. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.
More Resources
- 📱 Hindi Android Bible App
- 📱 Hindi Christian Songs from waytochurch
- 📖 Read on Malayalam Christian Songs – madely
Continue Reading the Bible
Continue reading መኃልየ መኃልይ Chapter 3 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.
Frequently Asked Questions
What is መኃልየ መኃልይ Chapter 3?
መኃልየ መኃልይ Chapter 3 is part of the Book of መኃልየ መኃልይ in the Holy Bible.
Can I read this chapter online?
Yes. You can read the complete መኃልየ መኃልይ Chapter 3 online for free with easy chapter navigation.
More Chapters from መኃልየ-መኃልይ
- መኃልየ መኃልይ Chapter 1
- መኃልየ መኃልይ Chapter 8
- መኃልየ መኃልይ Chapter 6
- መኃልየ መኃልይ Chapter 7
- መኃልየ መኃልይ Chapter 4
- መኃልየ መኃልይ Chapter 5
- መኃልየ መኃልይ Chapter 2
Explore More from ብሉይ ኪዳን
- ዳንኤል Chapter 8
- ሕዝቅኤል Chapter 46
- ሕዝቅኤል Chapter 3
- መዝሙረ ዳዊት Chapter 147
- ኤርምያስ Chapter 22
- ዘኍልቍ Chapter 18
- መዝሙረ ዳዊት Chapter 61