መኃልየ መኃልይ Chapter 4

For English

Read መኃልየ መኃልይ Chapter 4 Online

Read መኃልየ መኃልይ Chapter 4 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መኃልየ መኃልይ in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of መኃልየ መኃልይ and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

መኃልየ መኃልይ 4

ምዕራፍ 4

1. ወዳጄ ሆይ፥ እነሆ፥ ውብ ነሽ፤ እነሆ፥ አንቺ ውብ ነሽ፤ በዓይነ ርግብ መሸፈኛሽ ውስጥ ዓይኖችሽ እንደ ርግቦች ናቸው፤ ጠጕርሽ በገለዓድ ተራራ እንደሚወርድ እንደ ፍየል መንጋ ነው።

2. ፤ ጥርሶችሽ ታጥበው እንደ ተሸለቱ ሁሉም መንታ እንደ ወለዱ ከእነርሱም መካን እንደሌለባቸው መንጎች ናቸው።

3. ፤ ከንፈሮችሽ እንደ ቀይ ሐር ፈትል ናቸው፥ አፍሽም ያማረ ነው፤ በዓይነ ርግብ መሸፈኛሽ ውስጥ ጕንጭና ጕንጭሽ እንደ ተከፈለ ሮማን ናቸው።

4. ፤ አንገትሽ ለሰልፍ ዕቃ መስቀያ እንደ ተሠራው እንደ ዳዊት ግንብ ነው፤ ሺህ ጋሻ የኃያላንም መሣሪያ ሁሉ ተንጠልጥሎበታል።

5. ፤ ሁለቱ ጡቶችሽ መንታ እንደ ተወለዱ፥ በሱፍ አበባ መካከል እንደሚሰማሩ እንደ ሚዳቋ ግልገሎች ናቸው።

6. ፤ ቀኑ እስኪነፍስ ጥላውም እስኪያልፍ ድረስ፥ ወደ ከርቤው ተራራ ወደ ዕጣኑም ኮረብታ እሄዳለሁ።

7. ፤ ወዳጄ ሆይ፥ ሁለንተናሽ ውብ ነው፥ ነውርም የለብሽም።

8. ፤ ሙሽራዬ ሆይ፥ ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነዪ፤ ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነዪ፤ ከአማና ራስ ከሳኔርና ከኤርሞን ራስ፥ ከአንበሶች መኖሪያ ከነብሮችም ተራራ ተመልከች።

9. ፤ እኅቴ ሙሽራ ሆይ፥ ልቤን በደስታ አሳበድሽው፤ አንድ ጊዜ በዓይኖችሽ፥ ከአንገትሽ ድሪ በአንዱ ልቤን በደስታ አሳበድሽው።

10. ፤ እኅቴ ሙሽራ ሆይ፥ ፍቅርሽ እንዴት መልካም ነው! ፍቅርሽ ከወይን ጠጅ ይልቅ እንዴት ይሻላል! የዘይትሽም መዓዛ ከሽቱ ሁሉ!

11. ፤ ሙሽራዬ ሆይ፥ ከከንፈሮችሽ ማር ይንጠበጠባል፤ ከምላስሽ በታች ማርና ወተት አለ፥ የልብስሽም መዓዛ እንደ ሊባኖስ ሽታ ነው።

12. ፤ እኅቴ ሙሽራ የተቈለፈ ገነት፥ የተዘጋ ምንጭ የታተመም ፈሳሽ ናት።

13. ፤ ቡቃያሽ ሮማንና የተመረጠ ፍሬ፥ ቆዕ ከናርዶስ ጋር ያለበት ገነት ነው፥

14. ፤ ናርዶስ ከቀጋ ጋር፥ የሽቱ ሣርና ቀረፋ፥ ከልዩ ልዩ ዕጣን ጋር፥ ከርቤና እሬት ከክቡር ሽቱ ሁሉ ጋር።

15. ፤ አንቺ የገነት ምንጭ፥ የሕይወት ውኃ ጕድጓድ፥ ከሊባኖስም የሚፈስስ ወንዝ ነሽ።

16. ፤ የሰሜን ነፋስ ሆይ፥ ተነሥ፥ የደቡብም ነፋስ ና፤ በገነቴ ላይ ንፈስ፥ ሽቱውም ይፍሰስ፤ ውዴ ወደ ገነቱ ይግባ፥ መልካሙንም ፍሬ ይብላ።

About መኃልየ መኃልይ Chapter 4

Read መኃልየ መኃልይ Chapter 4 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መኃልየ መኃልይ in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: መኃልየ መኃልይ
Chapter: 4
Testament: Old Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading መኃልየ መኃልይ. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading መኃልየ መኃልይ Chapter 4 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is መኃልየ መኃልይ Chapter 4?

መኃልየ መኃልይ Chapter 4 is part of the Book of መኃልየ መኃልይ in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete መኃልየ መኃልይ Chapter 4 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from መኃልየ-መኃልይ

  1. መኃልየ መኃልይ Chapter 1
  2. መኃልየ መኃልይ Chapter 8
  3. መኃልየ መኃልይ Chapter 3
  4. መኃልየ መኃልይ Chapter 6
  5. መኃልየ መኃልይ Chapter 7
  6. መኃልየ መኃልይ Chapter 5
  7. መኃልየ መኃልይ Chapter 2

Explore More from ብሉይ ኪዳን

  1. ዕዝራ Chapter 1
  2. ሚክያስ Chapter 7
  3. 1 ሳሙኤል Chapter 23
  4. ዘዳግም Chapter 19
  5. ኢሳይያስ Chapter 16
  6. መዝሙረ ዳዊት Chapter 118
  7. ዘጸአት Chapter 38

Related Chapters & Readings

  1. ዘሌዋውያን Chapter 14
  2. ሚክያስ Chapter 5
  3. መዝሙረ ዳዊት Chapter 86
  4. 1 ዜና መዋዕል Chapter 26
  5. 1 ቆሮንቶስ Chapter 2
  6. ዘፍጥረት Chapter 33
  7. ኢያሱ Chapter 7
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *