መኃልየ መኃልይ Chapter 1

For English

Read መኃልየ መኃልይ Chapter 1 Online

Read መኃልየ መኃልይ Chapter 1 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መኃልየ መኃልይ in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of መኃልየ መኃልይ and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

መኃልየ መኃልይ 1

ምዕራፍ 1

1. ከመዝሙር ሁሉ የሚበልጥ የሰሎሞን መዝሙር።

2. ፤ በአፉ መሳም ይሳመኝ፥ ፍቅርህ ከወይን ጠጅ ይልቅ መልካም ነውና።

3. ፤ ዘይትህ መልካም መዓዛ አለው፤ ስምህ እንደሚፈስስ ዘይት ነው፤ ስለዚህ ደናግል ወደዱህ።

4. ፤ ሳበኝ፥ ከአንተም በኋላ እንሮጣለን፤ ንጉሡ ወደ ቤቱ አገባኝ በአንተ ደስ ይለናል፥ ሐሤትም እናደርጋለን፤ ከወይን ጠጅ ይልቅ ፍቅርህን እናስባለን፤ በቅንነት ይወድዱሃል።

5. ፤ እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፥ እኔ ጥቁር ነኝ፤ ነገር ግን ውብ ነኝ፥ እንደ ቄዳር ድንኳኖች እንደ ሰሎሞንም መጋረጃዎች።

6. ፤ ፀሐይ መልኬን አክስሎታልና፤ ጥቁር ስለ ሆንሁ አትዩኝ፤ የእናቴ ልጆች ተጣሉኝ፥ የወይን ቦታዎችንም ጠባቂ አደረጉኝ፤ ነገር ግን የእኔን ወይን ቦታ አልጠበቅሁም።

7. ፤ ነፍሴ የወደደችህ አንተ ንገረኝ፤ ወዴት ታሰማራለህ? በቅትርስ ጊዜ ወዴት ትመስጋለህ? ስለ ምንስ ከባልንጀሮችህ መንጎች በኋላ እቅበዘበዛለሁ?

8. ፤ አንቺ በሴቶች ዘንድ የተዋብሽ ሆይ፥ ያላወቅሽ እንደ ሆነ የመንጎችን ፍለጋ ተከትለሽ ውጪ፥ የፍየል ግልገሎችሽንም በእረኞች ድንኳኖች አጠገብ አሰማሪ።

9. ፤ ወዳጄ ሆይ፥ በፈርዖን ሰረገሎች እንዳለ ፈረስ መሰልሁሽ።

10. ፤ የጕንጭሽ ውበት በከበረ ሉል፥ አንገትሽም በዕንቍ ድሪ ያማረ ነው።

11. ፤ ባለ ብር ጕብጕብ የሆነ የወርቅ ጠልሰም እናደርግልሻለን።

12. ፤ ንጉሡ በማዕዱ ሳለ፥ የእኔ ናርዶስ መዓዛውን ሰጠ።

13. ፤ ውዴ ለእኔ በጡቶቼ መካከል እንደሚያርፍ እንደ ተቋጠረ ከርቤ ነው።

14. ፤ ውዴ ለእኔ በዓይንጋዲ ወይን ቦታ እንዳለ እንደ አበባ እቅፍ ነው።

15. ፤ ወዳጄ ሆይ፥ እነሆ፥ ውብ ነሽ፤ እነሆ፥ አንቺ ውብ ነሽ፤ ዓይኖችሽም እንደ ርግቦች ናቸው።

16. ፤ ውዴ ሆይ፥ እነሆ፥ አንተ ውብ ነህ፥ መልከ መልካምም ነህ፤ አልጋችንም ለምለም ነው።

17. ፤ የቤታችን ሰረገላ የዝግባ ዛፍ ነው፥ የጣሪያችንም ማዋቀሪያ የጥድ ዛፍ ነው።

About መኃልየ መኃልይ Chapter 1

Read መኃልየ መኃልይ Chapter 1 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መኃልየ መኃልይ in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: መኃልየ መኃልይ
Chapter: 1
Testament: Old Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading መኃልየ መኃልይ. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading መኃልየ መኃልይ Chapter 1 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is መኃልየ መኃልይ Chapter 1?

መኃልየ መኃልይ Chapter 1 is part of the Book of መኃልየ መኃልይ in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete መኃልየ መኃልይ Chapter 1 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from መኃልየ-መኃልይ

  1. መኃልየ መኃልይ Chapter 8
  2. መኃልየ መኃልይ Chapter 6
  3. መኃልየ መኃልይ Chapter 3
  4. መኃልየ መኃልይ Chapter 7
  5. መኃልየ መኃልይ Chapter 4
  6. መኃልየ መኃልይ Chapter 5
  7. መኃልየ መኃልይ Chapter 2

Explore More from ብሉይ ኪዳን

  1. 2 ሳሙኤል Chapter 21
  2. ዘዳግም Chapter 19
  3. ምሳሌ Chapter 16
  4. ኢሳይያስ Chapter 51
  5. ኤርምያስ Chapter 14
  6. ዕዝራ Chapter 8
  7. ሆሴዕ Chapter 12

Related Chapters & Readings

  1. ነህምያ Chapter 6
  2. 1 ነገሥት Chapter 19
  3. ዘጸአት Chapter 12
  4. ሆሴዕ Chapter 13
  5. ማቴዎስ Chapter 18
  6. 2 ዜና መዋዕል Chapter 21
  7. አስቴር Chapter 1
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *