Read መኃልየ መኃልይ Chapter 6 Online
Read መኃልየ መኃልይ Chapter 6 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መኃልየ መኃልይ in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of መኃልየ መኃልይ and the Holy Bible online.
Choose a Chapter
መኃልየ መኃልይ 6
ምዕራፍ 6
1. አንቺ በሴቶች ዘንድ የተዋብሽ ሆይ፥ ከአንቺ ጋር እንፈልገው ዘንድ ውድሽ ወዴት ሄደ? ውድሽስ ወዴት ፈቀቅ አለ?
2. ፤ ውዴ በገነቱ መንጋውን ያሰማራ ዘንድ አበባውንም ይሰበስብ ዘንድ ወደ ሽቱ መደብ ወደ ገነቱ ወረደ።
3. ፤ እኔ የወዴ ነኝ ውዴም የእኔ ነው፤ በሱፉ አበባ መካከል መንጋውን ያሰማራል።
4. ፤ ወዳጄ ሆይ፥ እንደ ቴርሳ ውብ ነሽ፥ እንደ ኢየሩሳሌምም ያማርሽ ነሽ፤ ዓላማ ይዞ እንደ ተሰለፈ ሠራዊት ታስፈሪያለሽ።
5. ፤ አውከውኛልና ዓይኖችሽን ከፊቴ መልሺ፤ ጠጕርሽ ከገለዓድ እንደ ወረደ እንደ ፍየል መንጋ ነው።
6. ፤ ጥርሶችሽ ታጥበው እንደ ወጡ ሁሉ መንታ እንደ ወለዱ ከእነርሱም መካን እንደሌለባቸው መንጎች ናቸው።
7. ፤ በዓይነ ርግብ መሸፈኛሽ ውስጥ ጕንጭና ጕንጭሽ እንደ ተከፈለ ሮማን ናቸው።
8. ፤ ስድሳ ንግሥታት ሰማንያም ቍባቶች ቍጥር የሌላቸውም ቈነጃጅት አሉ።
9. ፤ ርግቤ መደምደሚያዬም አንዲት ናት፤ ለእናትዋ አንዲት ናት ለወለደቻትም የተመረጠች ናት። ቈነጃጅትም አይተው አሞገሱአት፥ ንግሥታትና ቍባቶችም አመሰገኑአት።
10. ፤ ይህች እንደ ማለዳ ብርሃን የምትጐበኝ፥ እንደ ጨረቃ የተዋበች እንደ ፀሐይም የጠራች፥ ዓላማ ይዞ እንደ ተሰለፈ ሠራዊት የምታስፈራ ማን ናት?
11. ፤ የወንዙን ዳር ልምላሜ አይ ዘንድ፥ ወይኑ አብቦ ሮማኑም አፍርቶ እንደ ሆነ እመለከት ዘንድ ወደ ገውዝ ገነት ወረድሁ።
12. ፤ ሳላውቅ ነፍሴ በከበረው ሰረገላ ላይ አስቀመጠችኝ።
13. ሱላማጢስ ተመለሺ ተመለሽ ተመለሽ እና እንይሽ በሱላማጢስ ላይ እንደ ሰፈሩ መቅሰፍት ምን ታያለሽ?
About መኃልየ መኃልይ Chapter 6
Read መኃልየ መኃልይ Chapter 6 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መኃልየ መኃልይ in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.
Book Information
Book: መኃልየ መኃልይ
Chapter: 6
Testament: Old Testament
How to Read this Chapter
Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading መኃልየ መኃልይ. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.
More Resources
Continue Reading the Bible
Continue reading መኃልየ መኃልይ Chapter 6 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.
Frequently Asked Questions
What is መኃልየ መኃልይ Chapter 6?
መኃልየ መኃልይ Chapter 6 is part of the Book of መኃልየ መኃልይ in the Holy Bible.
Can I read this chapter online?
Yes. You can read the complete መኃልየ መኃልይ Chapter 6 online for free with easy chapter navigation.
More Chapters from መኃልየ-መኃልይ
- መኃልየ መኃልይ Chapter 2
- መኃልየ መኃልይ Chapter 8
- መኃልየ መኃልይ Chapter 1
- መኃልየ መኃልይ Chapter 4
- መኃልየ መኃልይ Chapter 3
- መኃልየ መኃልይ Chapter 5
- መኃልየ መኃልይ Chapter 7
Explore More from ብሉይ ኪዳን
- 1 ነገሥት Chapter 4
- ኢያሱ Chapter 12
- ምሳሌ Chapter 9
- 1 ሳሙኤል Chapter 19
- ኢሳይያስ Chapter 63
- መዝሙረ ዳዊት Chapter 100
- 1 ዜና መዋዕል Chapter 7