ሆሴዕ Chapter 12

For English

Read ሆሴዕ Chapter 12 Online

Read ሆሴዕ Chapter 12 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of ሆሴዕ in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of ሆሴዕ and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

ሆሴዕ 12

ምዕራፍ 12

1. ኤፍሬም በሐሰት፥ የእስራኤልም ቤት በተንኰል ከበበኝ፤ ይሁዳም ከታመነው ቅዱሱ ከእግዚአብሔር ጋር አይጸናም።

2. ፤ ኤፍሬም ነፋስን ይበላል፥ የምሥራቅንም ነፋስ ይከተላል፤ ሁልጊዜም ሐሰትንና ተንኰልን ያበዛል፤ ከአሦር ጋር ቃል ኪዳን ያደርጋሉ፥ ወደ ግብጽም ዘይት ይወስዳሉ።

3. ፤ እግዚአብሔርም ደግሞ ከይሁዳ ጋር ክርክር አለው፥ ያዕቆብንም እንደ መንገዱ ይቀጣል፤ እንደ ሥራውም ይመልስለታል።

4. ፤ በማኅፀን ውስጥ ወንድሙን በተረከዙ ያዘው፥ በጕልማስነቱም ጊዜ ከአምላክ ጋር ታገለ፤

5. ፤ ከመልአኩም ጋር ታግሎ አሸነፈ፤ አልቅሶም ለመነው። በቤቴልም አገኘው፥ በዚያም ከእኛ ጋር ተነጋገረ።

6. ፤ እርሱም የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ነው፤ የመታሰቢያው ስም እግዚአብሔር ነው።

7. ፤ ስለዚህ ወደ አምላክህ ተመለስ፤ ምሕረትንና ፍርድን ጠብቅ፥ ዘወትርም በአምላክህ ታመን።

8. ፤ ከከነዓን ወገን ነው፤ በእጁ የተንኰል ሚዛን አለ፥ ሽንገላንም ይወድዳል።

9. ፤ ኤፍሬምም። ባለ ጠጋ ሆኜአለሁ፥ ሀብትንም አግኝቻለሁ፥ በድካሜም ሁሉ ኃጢአት የሚሆን በደል አይገኝብኝም አለ።

10. ፤ እኔም ከግብጽ ጀምሬ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ፤ እንደ ዓመት በዓል ቀን እንደ ገና በድንኳን እንድትኖር አደርግሃለሁ።

11. ፤ ለነቢያትም ተናግሬአለሁ፥ ራእይንም አብዝቻለሁ፤ በነቢያትም እጅ ምሳሌዎችን አውጥቻለሁ።

12. ፤ ኃጢአት በገለዓድ አለ፤ ፈጽመው ከንቱ ናቸው፤ ወይፈኖች በጌልገላ ይሠዋሉ፥ መሠዊያዎቻቸውም በእርሻ ትልም ላይ የድንጋይ ክምር ይሆናሉ።

13. ፤ ያዕቆብ ወደ ሶርያ አገር ሸሸ፥ እስራኤልም ስለ ሚስት አገለገለ፥ ስለ ሚስትም ጠባቂ ነበረ።

14. ፤ እግዚአብሔርም በነቢይ እጅ እስራኤልን ከግብጽ አወጣ፥ በነቢይም እጅ ጠበቀው። [15]፤ ኤፍሬም አስመርሮ አስቈጣው፤ ስለዚህ ደሙ በላዩ ላይ ነው፤ ጌታውም ስድቡን በራሱ ላይ ይመልሳል።

About ሆሴዕ Chapter 12

Read ሆሴዕ Chapter 12 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of ሆሴዕ in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: ሆሴዕ
Chapter: 12
Testament: Old Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading ሆሴዕ. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading ሆሴዕ Chapter 12 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is ሆሴዕ Chapter 12?

ሆሴዕ Chapter 12 is part of the Book of ሆሴዕ in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete ሆሴዕ Chapter 12 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from ሆሴዕ

  1. ሆሴዕ Chapter 1
  2. ሆሴዕ Chapter 9
  3. ሆሴዕ Chapter 8
  4. ሆሴዕ Chapter 3
  5. ሆሴዕ Chapter 14
  6. ሆሴዕ Chapter 13
  7. ሆሴዕ Chapter 7

Explore More from ብሉይ ኪዳን

  1. 2 ዜና መዋዕል Chapter 15
  2. ዘጸአት Chapter 6
  3. ሕዝቅኤል Chapter 37
  4. ዘኍልቍ Chapter 29
  5. ኢሳይያስ Chapter 54
  6. ዘዳግም Chapter 27
  7. ዘፍጥረት Chapter 21

Related Chapters & Readings

  1. ራእይ Chapter 19
  2. ማርቆስ Chapter 15
  3. ማርቆስ Chapter 1
  4. ኤርምያስ Chapter 4
  5. ማርቆስ Chapter 11
  6. ኤርምያስ Chapter 11
  7. ዘሌዋውያን Chapter 15
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *