ሆሴዕ Chapter 1

For English

Read ሆሴዕ Chapter 1 Online

Read ሆሴዕ Chapter 1 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of ሆሴዕ in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of ሆሴዕ and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

A+ A A-

ሆሴዕ 1

ምዕራፍ 1

1. በይሁዳ ነገሥታት በዖዝያንና በኢዮአታም በአካዝና በሕዝቅያስም ዘመን በእስራኤልም ንጉሥ በዮአስ ልጅ በኢዮርብዓም ዘመን ወደ ብኤሪ ልጅ ወደ ሆሴዕ የመጣ የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው።

2. ፤ እግዚአብሔር መጀመሪያ በሆሴዕ በተናገረ ጊዜ፥ እግዚአብሔር ሆሴዕን። ምድሪቱ ከእግዚአብሔር ርቃ ታላቅ ግልሙትና ታደርጋለችና ሂድ፤ ጋለሞታን ሴትና የግልሙትናን ልጆች ለአንተ ውሰድ አለው።

3. ፤ እርሱም ሄዶ የዴቤላይምን ልጅ ጎሜርን አገባ፤ እርስዋም ፀነሰች ወንድ ልጅንም ወለደችለት።

4. ፤ እግዚአብሔርም። ከጥቂት ዘመን በኋላ የኢይዝራኤልን ደም በኢዩ ቤት ላይ እበቀላለሁና፥ ከእስራኤልም ቤት መንግሥትን እሽራለሁና ስሙን ኢይዝራኤል ብለህ ጥራው፤

5. ፤ በዚያም ቀን በኢይዝራኤል ሸለቆ ውስጥ የእስራኤልን ቀስት እሰብራለሁ አለው።

6. ፤ ደግሞ ፀነሰች ሴት ልጅንም ወለደች። እግዚአብሔርም። ይቅር እላቸው ዘንድ የእስራኤልን ቤት ከእንግዲህ ወዲህ አልምርምና ስምዋን ሎሩሃማ ብለህ ጥራት፤

7. ፤ ነገር ግን የይሁዳን ቤት እምራለሁ፤ በአምላካቸውም በእግዚአብሔር አድናቸዋለሁ እንጂ በቀስት ወይም በሰይፍ ወይም በሰልፍ ወይም በፈረሶች ወይም በፈረሰኞች አላድናቸውም አለው።

8. ፤ ሎሩሃማም ጡት ባስጣለች ጊዜ፥ ደግሞ ፀነሰች ወንድ ልጅንም ወለደች።

9. ፤ እግዚአብሔርም። ሕዝቤ አይደላችሁምና፥ እኔም አምላክ አልሆናችሁምና ስሙን ሎዓሚ ብለህ ጥራው አለው።

About ሆሴዕ Chapter 1

Read ሆሴዕ Chapter 1 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of ሆሴዕ in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: ሆሴዕ
Chapter: 1
Testament: Old Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading ሆሴዕ. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading ሆሴዕ Chapter 1 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is ሆሴዕ Chapter 1?

ሆሴዕ Chapter 1 is part of the Book of ሆሴዕ in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete ሆሴዕ Chapter 1 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from ሆሴዕ

  1. ሆሴዕ Chapter 3
  2. ሆሴዕ Chapter 8
  3. ሆሴዕ Chapter 7
  4. ሆሴዕ Chapter 14
  5. ሆሴዕ Chapter 9
  6. ሆሴዕ Chapter 5
  7. ሆሴዕ Chapter 13

Explore More from ብሉይ ኪዳን

  1. ምሳሌ Chapter 13
  2. ዘሌዋውያን Chapter 16
  3. መዝሙረ ዳዊት Chapter 93
  4. ዘፍጥረት Chapter 40
  5. 2 ዜና መዋዕል Chapter 10
  6. 2 ሳሙኤል Chapter 12
  7. መዝሙረ ዳዊት Chapter 23

Related Chapters & Readings

  1. ኢዮብ Chapter 38
  2. ማቴዎስ Chapter 13
  3. የሐዋርያት ሥራ Chapter 28
  4. ዕዝራ Chapter 8
  5. 1 ዜና መዋዕል Chapter 26
  6. መዝሙረ ዳዊት Chapter 81
  7. ኢዩኤል Chapter 1
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *