ሆሴዕ Chapter 13

For English

Read ሆሴዕ Chapter 13 Online

Read ሆሴዕ Chapter 13 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of ሆሴዕ in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of ሆሴዕ and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

ሆሴዕ 13

ምዕራፍ 13

1. ኤፍሬም በተናገረ ጊዜ ፍርሃት ነበረ፥ በእስራኤልም ዘንድ ታበየ፤ ነገር ግን በኣልን በማምለክ በበደለ ጊዜ ሞተ።

2. ፤ አሁንም ኃጢአትን ይሠሩ ዘንድ ጨመሩ፤ በብራቸውም ለራሳቸው ቀልጦ የተሠራ ምስልን፥ እንደ ጥበባቸውም ጣዖታትን ሠርተዋል፤ ሁሉም የሠራተኛ ሥራ ናቸው። ስለ እነርሱም። የሚሠዉ ሰዎች እምቦሳውን ይሳሙ ይላሉ።

3. ፤ ስለዚህም እንደ ማለዳ ደመና፥ በጥዋትም እንደሚያልፍ ጠል፥ በዐውሎ ነፍስም ከአውድማ እንደሚበተን እብቅ፥ ከመስኮትም እንደሚወጣ ጢስ ይሆናሉ።

4. ፤ እኔ ግን ከግብጽ ምድር ጀምሬ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ፤ ከእኔም በቀር ሌላ አምላክ አታውቅም፥ ከእኔም በቀር ሌላ መድኃኒት የለም።

5. ፤ በምድረ በዳ፥ እጅግ በደረቀ ምድር አውቄህ ነበር።

6. ፤ ከተሰማሩ በኋላ ጠገቡ፥ በጠገቡም ጊዜ ልባቸው ታበየ፤ ስለዚህ ረሱኝ።

7. ፤ ስለዚህም እኔ እንደ አንበሳ ሆንሁባቸው፥ እንደ ነብርም በመንገድ አጠገብ አደባባቸዋለሁ፤

8. ፤ ልጅዋ እንደ ተነጠቀባት ድብ እገጥማቸዋለሁ፥ የልባቸውንም ስብ እቀድዳለሁ፤ በዚያም እንደ አንበሳ እበላቸዋለሁ፥ የምድረ በዳም አውሬ ይነጣጠቃቸዋል።

9. ፤ እስራኤል ሆይ፥ በእኔ በረዳትህ ላይ በመነሣትህ ጥፋትህ ነው።

10. ፤ በየከተማህ ሁሉ ያድንህ ዘንድ ንጉሥህ ወዴት አለ? ስለ እነርሱም። ንጉሥንና አለቆችን ስጠኝ ብለህ የተናገርኸው መሳፍንቶችህ ወዴት አሉ?

11. ፤ በቍጣዬ ንጉሥን ሰጠሁህ፥ በመዓቴም ሻርሁት።

12. ፤ የኤፍሬም በደል ታስሮአል፥ ኃጢአቱም ተከማችቶአል።

13. ፤ ምጥ እንደ ያዛት ሴት ጭንቅ ይመጣበታል፤ በሚወለድበት ጊዜ በማኅፀን አፍ ቀጥ ብሎ አይወጣምና አእምሮ የሌለው ልጅ ነው።

14. ፤ ከሲኦል እጅ እታደጋቸዋለሁ፥ ከሞትም እቤዣቸዋለሁ፤ ሞት ሆይ፥ ቸነፈርህ ወዴት አለ? ሲኦል ሆይ፥ ማጥፋትህ ወዴት አለ? ርኅራኄ ከዓይኔ ተሰወረች።

15. ፤ በወንድሞቹ መካከል ፍሬያማ ቢሆን የምሥራቅ ነፋስ ይመጣል፥ የእግዚአብሔር ነፋስ ከምድረ በዳ ይመጣል፤ ምንጩንም ያደርቃል፥ ፈሳሹንም ያጠፋል፥ የተከበሩ ዕቃዎች ሁሉ ያሉበትን መዝገብ ይበዘብዛል።

16. ፤ ሰማርያ በአምላክዋ ላይ ዐምፃለችና በደልዋን ትሸከማለች፤ በሰይፍ ይወድቃሉ፥ ሕፃኖቻቸውም ይፈጠፈጣሉ፥ እርጕዞቻቸውም ይቀደዳሉ።

About ሆሴዕ Chapter 13

Read ሆሴዕ Chapter 13 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of ሆሴዕ in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: ሆሴዕ
Chapter: 13
Testament: Old Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading ሆሴዕ. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading ሆሴዕ Chapter 13 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is ሆሴዕ Chapter 13?

ሆሴዕ Chapter 13 is part of the Book of ሆሴዕ in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete ሆሴዕ Chapter 13 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from ሆሴዕ

  1. ሆሴዕ Chapter 3
  2. ሆሴዕ Chapter 1
  3. ሆሴዕ Chapter 9
  4. ሆሴዕ Chapter 8
  5. ሆሴዕ Chapter 7
  6. ሆሴዕ Chapter 14
  7. ሆሴዕ Chapter 5

Explore More from ብሉይ ኪዳን

  1. 2 ሳሙኤል Chapter 8
  2. መዝሙረ ዳዊት Chapter 4
  3. ኢዮብ Chapter 8
  4. 2 ዜና መዋዕል Chapter 12
  5. መዝሙረ ዳዊት Chapter 93
  6. መዝሙረ ዳዊት Chapter 10
  7. መዝሙረ ዳዊት Chapter 18

Related Chapters & Readings

  1. ዘዳግም Chapter 28
  2. ሉቃስ Chapter 5
  3. ራእይ Chapter 18
  4. ዘሌዋውያን Chapter 2
  5. ዕብራውያን Chapter 1
  6. ያዕቆብ Chapter 4
  7. ምሳሌ Chapter 1
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *