ሆሴዕ Chapter 8

For English

Read ሆሴዕ Chapter 8 Online

Read ሆሴዕ Chapter 8 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of ሆሴዕ in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of ሆሴዕ and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

ሆሴዕ 8

ምዕራፍ 8

1. መለከትን ወደ አፍህ አቅርብ፤ ቃል ኪዳኔን ተላልፈዋልና፥ በሕጌም ላይ ዐምፀዋልና በእግዚአብሔር ቤት ላይ እንደ ንስር ይመጣል።

2. ፤ እነርሱም። አምላክ ሆይ፥ እኛ እስራኤል አወቅንህ ብለው ወደ እኔ ይጮኻሉ።

3. ፤ እስራኤል ደግነትን ጥሎአል፤ ጠላትም ያሳድዱታል።

4. ፤ ለራሳቸው ነገሥታትን አነገሡ፥ ከእኔም ዘንድ አይደለም፤ አለቆችንም አደረጉ፥ እኔም አላወቅሁም፤ ለጥፋታቸውም ከብራቸውና ከወርቃቸው፤ ጣዖታትን ለራሳቸው አደረጉ።

5. ፤ ሰማርያ ሆይ፥ እምቦሳህን፤ ጥሎአል፤ ቍጣዬ በላያቸው ነድዶአል፤ እስከ መቼ ድረስ ንጹሕ ሊሆኑ አይችሉም?

6. ፤ ይህ ደግሞ ከእስራኤል ዘንድ ነው፤ ሠራተኛ ሠራው፥ እርሱም አምላክ አይደለም፤ የሰማርያም እምቦሳ ይቈራረጣል።

7. ፤ ነፍስን ዘርተዋል፥ ዐውሎ ነፍስንም ያጭዳሉ፤ አገዳ የለውም፥ ከፍሬውም ዱቄት አይገኝም፤ ቢገኝም እንግዶች ይበሉታል።

8. ፤ እስራኤል ተውጦአል፥ በአሕዛብም መካከል ዛሬ እንደ ረከሰ ዕቃ ሆኖአል።

9. ፤ ለብቻውም እንደሚቀመጥ እንደ ምድረ በዳ አህያ ወደ አሦር ወጥተዋል፤ ኤፍሬምም ወዳጆቹን በእጅ መንሻ ገዛ።

10. ፤ ነገር ግን ለአሕዛብ እጅ መንሻ ቢሰጡ እኔ አሁን እሰበስባቸዋለሁ፤ ከንጉሥና ከአለቆችም ሸክም የተነሣ ይደክማሉ።

11. ፤ ኤፍሬም ኃጢአትን ለመሥራት መሠዊያ አብዝቶአልና መሠዊያ ለኃጢአት ይሆንለታል።

12. ፤ የሕጌን ብዛት ጽፌለታለሁ፤ እነርሱ ግን እንደ እንግዳ ነገር ቈጥረውታል።

13. ፤ መሥዋዕቴን ያቀርባሉ፥ ሥጋንም ያርዳሉ፥ ይበላሉም፤ እግዚአብሔር ግን አይቀበላቸውም፤ በደላቸውንም ያስባል፥ ኃጢአታቸውንም ይቀጣል፤ እነርሱም ወደ ግብጽ ይመለሳሉ።

14. ፤ እስራኤል ፈጣሪውን ረስቶአል፥ መስገጃዎችንም ሠርቶአል፤ ይሁዳም የተመሸጉትን ከተሞች አብዝቶአል፤ እኔ ግን በከተሞች ላይ እሳትን እሰድዳለሁ፥ አዳራሾችንም ትበላለች።

About ሆሴዕ Chapter 8

Read ሆሴዕ Chapter 8 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of ሆሴዕ in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: ሆሴዕ
Chapter: 8
Testament: Old Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading ሆሴዕ. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading ሆሴዕ Chapter 8 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is ሆሴዕ Chapter 8?

ሆሴዕ Chapter 8 is part of the Book of ሆሴዕ in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete ሆሴዕ Chapter 8 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from ሆሴዕ

  1. ሆሴዕ Chapter 3
  2. ሆሴዕ Chapter 1
  3. ሆሴዕ Chapter 14
  4. ሆሴዕ Chapter 9
  5. ሆሴዕ Chapter 7
  6. ሆሴዕ Chapter 13
  7. ሆሴዕ Chapter 5

Explore More from ብሉይ ኪዳን

  1. መዝሙረ ዳዊት Chapter 40
  2. ዘዳግም Chapter 7
  3. ኢሳይያስ Chapter 36
  4. 2 ሳሙኤል Chapter 20
  5. መዝሙረ ዳዊት Chapter 8
  6. ሕዝቅኤል Chapter 27
  7. መዝሙረ ዳዊት Chapter 73

Related Chapters & Readings

  1. ዘሌዋውያን Chapter 3
  2. 2 ነገሥት Chapter 16
  3. 2 ሳሙኤል Chapter 6
  4. ዳንኤል Chapter 12
  5. ዮሐንስ Chapter 7
  6. ዘሌዋውያን Chapter 21
  7. ሕዝቅኤል Chapter 11
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *