ዕብራውያን Chapter 1

For English

Read ዕብራውያን Chapter 1 Online

Read ዕብራውያን Chapter 1 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of ዕብራውያን in the New Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of ዕብራውያን and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

ዕብራውያን 1

ምዕራፍ 1

1. ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥

2. ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤

3. እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤

4. ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል።

5. ከመላእክትስ። አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፥ ደግሞም። እኔ አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል

6. ያለው ከቶ ለማን ነው? ደግሞም በኵርን ወደ ዓለም ሲያገባ። የእግዚአብሔር መላእክት ሁሉም ለእርሱ ይስገዱ ይላል።

7. ስለ መላእክትም። መላእክቱን መናፍስት አገልጋዮቹንም የእሳት ነበልባል የሚያደርግ

8. ይላል፤ ስለ ልጁ ግን። አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው።

9. ጽድቅን ወደድህ ዓመፅንም ጠላህ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክህ ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህ

10. ይላል። ደግሞ። ጌታ ሆይ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማዮችም የእጆችህ ሥራ ናቸው፤

11. እነርሱም ይጠፋሉ አንተ ግን ጸንተህ ትኖራለህ፤ ሁሉም እንደ ልብስ ያረጃሉ፥

12. እንደ መጎናጸፊያም ትጠቀልላቸዋለህ ይለወጡማል፤ አንተ ግን አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም

13. ይላል። ነገር ግን ከመላእክት። ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ

14. ከቶ ለማን ብሎአል? ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን?

About ዕብራውያን Chapter 1

Read ዕብራውያን Chapter 1 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of ዕብራውያን in the New Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: ዕብራውያን
Chapter: 1
Testament: New Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading ዕብራውያን. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading ዕብራውያን Chapter 1 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is ዕብራውያን Chapter 1?

ዕብራውያን Chapter 1 is part of the Book of ዕብራውያን in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete ዕብራውያን Chapter 1 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from አዲስ ኪዳን

  1. 2 ቆሮንቶስ Chapter 1
  2. ሉቃስ Chapter 7
  3. 2 ቆሮንቶስ Chapter 7
  4. 2 ቆሮንቶስ Chapter 6
  5. 2 ቆሮንቶስ Chapter 5
  6. 2 ቆሮንቶስ Chapter 2
  7. 2 ቆሮንቶስ Chapter 3

Explore More from ዕብራውያን

  1. ዕብራውያን Chapter 11
  2. ዕብራውያን Chapter 9
  3. ዕብራውያን Chapter 7
  4. ዕብራውያን Chapter 6
  5. ዕብራውያን Chapter 8
  6. ዕብራውያን Chapter 10
  7. ዕብራውያን Chapter 3

Related Chapters & Readings

  1. 2 ተሰሎንቄ Chapter 3
  2. የሐዋርያት ሥራ Chapter 28
  3. ኤርምያስ Chapter 38
  4. 2 ሳሙኤል Chapter 3
  5. መዝሙረ ዳዊት Chapter 85
  6. ኢሳይያስ Chapter 32
  7. ዘኍልቍ Chapter 34
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *