ሚክያስ Chapter 3

For English

Read ሚክያስ Chapter 3 Online

Read ሚክያስ Chapter 3 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of ሚክያስ in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of ሚክያስ and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

ሚክያስ 3

ምዕራፍ 3

1. እንዲህም አልሁ። የያዕቆብ አለቆችና የእስራኤል ቤት ገዦች ሆይ፥ እባካችሁ ስሙኝ፤ ፍርድን ታውቁ ዘንድ አይገባችሁምን?

2. ፤ መልካሙን ጠልታችኋል፥ ክፉውንም ወድዳችኋል፤ ቁርበታቸውን ገፍፋችኋቸዋል፥ ሥጋቸውንም ከአጥንታቸው ለያይታችኋል፤

3. ፤ የሕዝቤን ሥጋ በልታችኋል፥ ቁርበታቸውንም ገፍፋችኋቸዋል፥ አጥንታቸውንም ሰብራችኋል፤ ለአፍላል እንደሚሆን ሥጋ ለድስትም እንደሚሆን ሙዳ ቈራረጣችኋቸው።

4. ፤ የዚያን ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ይጮኻሉ፥ እርሱም አይሰማቸውም፤ ሥራቸውንም ክፉ አድርገዋልና በዚያን ጊዜ ፊቱን ከእነርሱ ይሰውራል።

5. ፤ እግዚአብሔር ሕዝቤን ስለሚያስቱ ነቢያት እንዲህ ይላል፤ በጥርሳቸው ሲነክሱ በሰላም ይሰብካሉ፤ በአፋቸው ግን አንዳች በማይሰጥ ሰው ላይ ሰልፍን ያስቡበታል።

6. ፤ ስለዚህ ሌሊት ይሆንባችኋል እንጂ ራእይ አይሆንላችሁም፤ ጨለማም ይሆንባችኋል እንጂ አታምዋርቱም፤ ፀሐይም በነቢያት ላይ ትገባለች፥ ቀኑም ይጠቁርባቸዋል።

7. ፤ ከእግዚአብሔርም ዘንድ መልስ የለምና ባለ ራእዩቹ ያፍራሉ፥ ምዋርተኞችም ይዋረዳሉ፤ ሁሉም ከንፈራቸውን ይሸፍናሉ።

8. ፤ እኔ ግን በደሉን ለያዕቆብ፥ ኃጢአቱንም ለእስራኤል እነግር ዘንድ በእግዚአብሔር መንፈስ ኃይልንና ፍርድን ብርታትንም ተሞልቻለሁ።

9. ፤ ፍርድን የምትጠሉ ቅን ነገርንም ሁሉ የምታጣምሙ እናንተ የያዕቆብ ቤት አለቆችና የእስራኤል ቤት ገዦች ሆይ፥ እባካችሁ ይህን ስሙ።

10. ፤ ጽዮንን በደም፥ ኢየሩሳሌምንም በኃጢአት ይሠራሉ።

11. ፤ አለቆችዋ በጉቦ ይፈርዳሉ፥ ካህናቶችዋም በዋጋ ያስተምራሉ፥ ነቢያቶችዋም በገንዘብ ያምዋርታሉ፤ ከዚህም ጋር። እግዚአብሔር በመካከላችን አይደለምን? ክፉ ነገር ምንም አይመጣብንም እያሉ በእግዚአብሔር ይታመናሉ።

12. ፤ ስለዚህ በእናንተ ምክንያት ጽዮን እንደ እርሻ ትታረሳለች፥ ኢየሩሳሌምም የድንጋይ ክምር ትሆናለች፥ የቤቱም ተራራ እንደ ዱር ከፍታ ይሆናል።

About ሚክያስ Chapter 3

Read ሚክያስ Chapter 3 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of ሚክያስ in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: ሚክያስ
Chapter: 3
Testament: Old Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading ሚክያስ. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading ሚክያስ Chapter 3 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is ሚክያስ Chapter 3?

ሚክያስ Chapter 3 is part of the Book of ሚክያስ in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete ሚክያስ Chapter 3 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from ሚክያስ

  1. ሚክያስ Chapter 7
  2. ሚክያስ Chapter 2
  3. ሚክያስ Chapter 5
  4. ሚክያስ Chapter 6
  5. ሚክያስ Chapter 4
  6. ሚክያስ Chapter 1

Explore More from ብሉይ ኪዳን

  1. ምሳሌ Chapter 21
  2. 2 ዜና መዋዕል Chapter 28
  3. 1 ነገሥት Chapter 2
  4. 2 ዜና መዋዕል Chapter 19
  5. 1 ነገሥት Chapter 11
  6. 1 ሳሙኤል Chapter 29
  7. ኢሳይያስ Chapter 31

Related Chapters & Readings

  1. 2 ነገሥት Chapter 4
  2. መዝሙረ ዳዊት Chapter 149
  3. 2 ሳሙኤል Chapter 16
  4. ማርቆስ Chapter 10
  5. መዝሙረ ዳዊት Chapter 113
  6. ዮናስ Chapter 3
  7. ኢያሱ Chapter 14
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *