መክብብ Chapter 4

For English

Read መክብብ Chapter 4 Online

Read መክብብ Chapter 4 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መክብብ in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of መክብብ and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

መክብብ 4

ምዕራፍ 4

1. እኔም ተመለስሁ፥ ከፀሐይ በታችም የሚደረገውን ግፍ ሁሉ አየሁ፤ እነሆም፥ የተገፉት ሰዎች እንባ ነበረ፤ የሚያጽናናቸውም አልነበረም፤ በሚገፉአቸውም እጅ ኃይል ነበረ፥ እነርሱን ግን የሚያጽናናቸው አልነበረም።

2. ፤ እኔም እስከ ዛሬ በሕይወት ካሉት ይልቅ በቀድሞ ዘመን የሞቱትን አመሰገንሁ፤

3. ፤ ከእነዚህም ከሁለቱ ይልቅ ገና ያልተወለደው ከፀሐይም በታች የሚደረገውን ግፍ ያላየው ይሻላል።

4. ፤ ደግሞም የሰውን ድካምና የብልሃት ሥራውን ሁሉ ተመለከትሁ፥ በባልንጀራውም ዘንድ ቅንዓት እንዲያስነሣ አየሁ፤ ይህም ደግሞ ከንቱ ነፋስንም እንደ መከተል ነው።

5. ፤ ሰነፍ እጆቹን ኮርትሞ ይቀመጣል፤ የገዛ ሥጋውንም ይበላል።

6. ፤ በድካምና ነፋስን በመከተል ከሁለት እጅ ሙሉ ይልቅ አንድ እጅ ሙሉ በዕረፍት ይሻላል።

7. ፤ እኔም ተመለስሁ፥ ከፀሐይ በታችም ከንቱን ነገር አየሁ።

8. ፤ አንድ ሰው ብቻውን አለ፥ ሁለተኛም የለውም ልጅም ሆነ ወንድም የለውም፤ ለድካሙ ግን መጨረሻ የለውም፥ ዓይኖቹም ከባለጠግነት አይጠግቡም። ለማን እደክማለሁ፥ ሰውነቴንስ መልካሙን ነገር ለምን እነፍጋታለሁ? ይላል። ይህም ደግሞ ከንቱ ነገር ክፉም ጥረት ነው።

9. ፤ ድካማቸው መልካም ዋጋ አለውና አንድ ብቻ ከመሆን ሁለት መሆን ይሻላል።

10. ፤ ቢወድቁ አንዱ ሁለተኛውን ያነሣዋልና፤ አንዱ ብቻውን ሆኖ በወደቀ ጊዜ ግን የሚያነሣው ሁለተኛ የለውምና ወዮለት።

11. ፤ ሁለቱም በአንድነት ቢተኙ ይሞቃቸዋል፤ አንድ ብቻውን ግን እንዴት ይሞቀዋል?

12. ፤ አንዱም አንዱን ቢያሸንፍ ሁለቱ በፊቱ ይቆማሉ፤ በሦስትም የተገመደ ገመድ ፈጥኖ አይበጠስም።

13. ፤ ድሀና ጠቢብ ብላቴና ተግሣጽን መቀበል ከእንግዲህ ወዲህ ከማያውቅ ከሰነፍ ሽማግሌ ንጉሥ ይሻላል።

14. ፤ ምንም በመንግሥቱ አገር ደግሞ ችግረኛ ሆኖ ቢወለድ፥ ከግዞቱ ቤት ወደ መንግሥት ወጥቶአልና።

15. ፤ ከፀሐይ በታች የሚሄዱትን ሕያዋን ሁሉ በእርሱ ፋንታ ከሚነሣው ከሌላው ጎበዝ ጋር ሆነው አየሁ።

16. ፤ ከእርሱ በፊት የተገዙለት ሕዝብ ሁሉ አይቈጠሩም፤ በኋላ የሚመጡት ግን በእርሱ ደስ አይላቸውም። ይህም ደግሞ ከንቱ ነፋስንም እንደ መከተል ነው።

About መክብብ Chapter 4

Read መክብብ Chapter 4 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of መክብብ in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: መክብብ
Chapter: 4
Testament: Old Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading መክብብ. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading መክብብ Chapter 4 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is መክብብ Chapter 4?

መክብብ Chapter 4 is part of the Book of መክብብ in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete መክብብ Chapter 4 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from መክብብ

  1. መክብብ Chapter 6
  2. መክብብ Chapter 5
  3. መክብብ Chapter 12
  4. መክብብ Chapter 3
  5. መክብብ Chapter 9
  6. መክብብ Chapter 1
  7. መክብብ Chapter 11

Explore More from ብሉይ ኪዳን

  1. መሳፍንት Chapter 5
  2. ዘኍልቍ Chapter 2
  3. መዝሙረ ዳዊት Chapter 4
  4. ሕዝቅኤል Chapter 45
  5. ዘጸአት Chapter 4
  6. ሕዝቅኤል Chapter 41
  7. ዳንኤል Chapter 3

Related Chapters & Readings

  1. መዝሙረ ዳዊት Chapter 23
  2. መዝሙረ ዳዊት Chapter 11
  3. 1 ዜና መዋዕል Chapter 17
  4. ኢሳይያስ Chapter 27
  5. ኢዮብ Chapter 29
  6. መዝሙረ ዳዊት Chapter 74
  7. መሳፍንት Chapter 20
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *