1 ዜና መዋዕል Chapter 8

For English

Read 1 ዜና መዋዕል Chapter 8 Online

Read 1 ዜና መዋዕል Chapter 8 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of 1 ዜና መዋዕል in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of 1 ዜና መዋዕል and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

1 ዜና መዋዕል 8

ምዕራፍ 8

1. ብንያምም በኵሩን ቤላን፥ ሁለተኛውንም አስቤልን፥

2. ፤ ሦስተኛውንም አሐራን፥ አራተኛውንም ኖሐን፥ አምስተኛውንም ራፋን ወለደ።

3. ፤ ለቤላም ልጆች ነበሩት፤ አዳር፥

4. ፤ ጌራ፥ አቢሁድ፥ አቢሱ፥ ናዕማን፥ አሖዋ፥ ጌራ፥ ሰፉፋም፥ ሑራም።

5.

6. ፤ እነዚህም የኤሁድ ልጆች ናቸው፤ እነዚህ በጌባ የሚቀመጡ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች ናቸው፤

7. ፤ ወደ መናሐትም ተማረኩ፤ ናዕማን፥ አኪያ፥ ጌራ፥ እነርሱም ተማረኩ። ዖዛንና አሒሑድን ወለደ።

8. ፤ ሸሐራይምም ሚስቶቹን ሑሺምንና በዕራን ከሰደደ በኋላ በሞዓብ ሜዳ ልጆች ወለደ።

9. ፤ ከሚስቱ ከሖዴሽ ዮባብን፥

10. ፤ ዲብያን፥ ማሴን፥ ማልካምን፥ ይዑጽን፥ ሻክያን፥ ሚርማን ወለደ። እነዚህም ልጆች የአባቶች ቤቶች አለቆች ነበሩ።

11. ፤ ከሑሺምም አቢጡብንና ኤልፍዓልን ወለደ።

12. ፤ የኤልፍዓልም ልጆች፤ ዔቤር፥ ሚሻም፥ ኦኖንና ሎድን መንደሮቻቸውንም የሠራ ሻሚድ፤

13. ፤ በሪዓ፥ ሽማዕ የጌትን ሰዎች ያሳደዱ የኤሎን ሰዎች የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች ነበሩ፤

14. ፤ አሒዮ፥ ሻሻቅ፥ ይሬምት፥

15.

16. ፤ ዝባድያ፥ ዓራድ፥ ዔድር፥ ሚካኤል፥ ይሽጳ፥ ዮሐ፥ የበሪዓ ልጆች፤

17. ፤ ዝባድያ፥ ሜሱላም፥

18. ፤ ሕዝቂ፥ ሔቤር፥ ይሽምራይ፥ ይዝሊያ፥ ዮባብ፥ የኤልፍዓል ልጆች፤

19. ፤ ያቂም፥ ዝክሪ፥ ዘብዲ፥

20.

21. ፤ ኤሊዔናይ፥ ጺልታይ፥ ኤሊኤል፥ ዓዳያ፥ ብራያ፥ ሺምራት፥ የሰሜኢ ልጆች፤

22. ፤ ይሽጳን፥

23. ፤ ዔቤር፥ ኤሊኤል፥ ዓብዶን፥ ዝክሪ፥

24.

25. ፤ ሐናን፥ ሐናንያ፥ ኤላም፥ ዓንቶትያ፥ ይፍዴያ፥ ፋኑኤል፥ የሶሴቅ ልጆች፤

26. ፤ ሸምሽራይ፥

27. ፤ ሸሃሪያ፥ ጎቶልያ፥ ያሬሽያ፥ ኤልያስ፥ ዝክሪ፥ የይሮሐም ልጆች።

28. ፤ እነዚህ በትውልዶቻቸው አለቆች ነበሩ፤ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች ነበሩ፤ እነዚህ በኢየሩሳሌም ተቀመጡ።

29. ፤ የሚስቱ ስም መዓካ የነበረው የገባዖን አባት ይዒኤል፥

30. ፤ የበኵር ልጁ ዓብዶን፥

31. ፤ ዱር፥ ቂስ፥ በኣል፥ ናዳብ፥ ጌዶር፥ አሒዮ፥ ዛኩር በገባዖን ተቀመጡ።

32. ፤ ሚቅሎት ሳምአን ወለደ፤ እነርሱ ደግሞ ከወንድሞቻቸው ጋር በኢየሩሳሌም በወንድሞቻቸው ፊት ለፊት ተቀመጡ።

33. ፤ ኔር ቂስን ወለደ፤ ቂስም ሳኦልን ወለደ፤ ሳኦልም ዮናታንን፥ ሚልኪሳን፥ አሚናዳብን፥ አስባኣልን ወለደ።

34. ፤ የዮናታንም ልጅ መሪበኣል ነበረ፤ መሪበኣልም ሚካን ወለደ።

35. ፤ የሚካም ልጆች ፒቶን፥ ሜሌክ፥ ታሬዓ፥ አካዝ ነበሩ።

36. ፤ አካዝም ይሆዓዳን ወለደ፤ ይሆዓዳም ዓሌሜትን፥ ዓዝሞትን፥ ዘምሪን ወለደ፤ ዘምሪም ሞጻን ወለደ።

37. ፤ ሞጻም ቢንዓን ወለደ፤ ልጁም ረፋያ ነበረ፥ ልጁ ኤልዓሣ፥ ልጁ ኤሴል፤

38. ፤ ለኤሴልም ስድስት ልጆች ነበሩት፤ ስማቸውም ይህ ነበረ፤ ዓዝሪቃም፥ ቦክሩ፥ እስማኤል፥ ሽዓርያ፥ አብድዩ፥ ሐናን፤ እነዚህ ሁሉ የኤሴል ልጆች ነበሩ።

39. ፤ የወንድሙም የአሴል ልጆች፤ በኵሩ ኡላም፥ ሁለተኛውም ኢያስ፥ ሦስተኛውም ኤሊፋላት።

40. ፤ የኡላም ልጆች ጽኑዓን ኃያላንና ቀስተኞች ነበሩ፤ ለእነርሱም መቶ አምሳ የሚያህሉ ብዙ ልጆችና የልጅ ልጆች ነበሩአቸው፤ እነዚህ ሁሉ የብንያም ልጆች ነበሩ።

About 1 ዜና መዋዕል Chapter 8

Read 1 ዜና መዋዕል Chapter 8 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of 1 ዜና መዋዕል in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: 1 ዜና መዋዕል
Chapter: 8
Testament: Old Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading 1 ዜና መዋዕል. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading 1 ዜና መዋዕል Chapter 8 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is 1 ዜና መዋዕል Chapter 8?

1 ዜና መዋዕል Chapter 8 is part of the Book of 1 ዜና መዋዕል in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete 1 ዜና መዋዕል Chapter 8 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from 1-ዜና-መዋዕል

  1. 1 ዜና መዋዕል Chapter 2
  2. 1 ዜና መዋዕል Chapter 15
  3. 1 ዜና መዋዕል Chapter 13
  4. 1 ዜና መዋዕል Chapter 27
  5. 1 ዜና መዋዕል Chapter 25
  6. 1 ዜና መዋዕል Chapter 12
  7. 1 ዜና መዋዕል Chapter 7

Explore More from ብሉይ ኪዳን

  1. መዝሙረ ዳዊት Chapter 73
  2. ምሳሌ Chapter 24
  3. ዘፍጥረት Chapter 25
  4. 1 ነገሥት Chapter 22
  5. መዝሙረ ዳዊት Chapter 30
  6. ዘፍጥረት Chapter 45
  7. ሕዝቅኤል Chapter 35

Related Chapters & Readings

  1. ዘኍልቍ Chapter 36
  2. ዘሌዋውያን Chapter 3
  3. ዘሌዋውያን Chapter 5
  4. 2 ሳሙኤል Chapter 18
  5. 1 ዜና መዋዕል Chapter 26
  6. መዝሙረ ዳዊት Chapter 3
  7. ሆሴዕ Chapter 3
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *