1 ዜና መዋዕል Chapter 14

For English

Read 1 ዜና መዋዕል Chapter 14 Online

Read 1 ዜና መዋዕል Chapter 14 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of 1 ዜና መዋዕል in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of 1 ዜና መዋዕል and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

1 ዜና መዋዕል 14

ምዕራፍ 14

1. የጢሮስም ንጉሥ ኪራም ቤት ይሠሩለት ዘንድ መልእክተኞችን የዝግባ እንጨትንም ጠራቢዎችንም አናጢዎችንም ወደ ዳዊት ላከ።

2. ፤ ስለ ሕዝቡም ስለ እስራኤል መንግሥቱ ከፍ ብሎአልና እግዚአብሔር በእስራኤል ላይ ንጉሥ አድርጎ እንዳጸናው ዳዊት አወቀ።

3. ፤ ዳዊትም በኢየሩሳሌም ሚስቶችን ጨምሮ ሌሎችን ወንዶችንና ሴቶችን ልጆች ወለደ።

4. ፤ በኢየሩሳሌምም የወለዳቸው የልጆቹ ስም ይህ ነው፤ ሳሙስ፥

5. ፤ ሶባብ፥ ናታን፥ ሰሎሞን፥ ኢያቤሐር፥ ኤሊሱዔ፥

6. ፤ ኤሊፋላት፥ ኖጋ፥ ናፌቅ፥ ያፍያ፥

7. ፤ ኤሊሳማ፥ ኤሊዳሄ፥ ኤሊፋላት።

8. ፤ ፍልስጥኤማውያንም ዳዊት በእስራኤል ሁሉ ላይ ንጉሥ ሆኖ እንደተቀባ ሰሙ፥ ፍልስጥኤማውያንም ሁሉ ዳዊትን ሊፈልጉ ወጡ፤ ዳዊትም በሰማ ጊዜ ሊጋጠማቸው ወጣ።

9. ፤ ፍልስጥኤማውያንም መጥተው በራፋይም ሸለቆ አደጋ ጣሉ።

10. ፤ ዳዊትም። ወደ ፍልስጥኤማውያን ልውጣን? በእጄስ አሳልፈህ ትሰጣቸዋለህን? ብሎ እግዚአብሔርን ጠየቀ። እግዚአብሔርም። በእጅህ አሳልፌ እሰጣቸዋለሁና ውጣ አለው።

11. ፤ ወደ በአልፐራሲም ወጡ፥ በዚያም ዳዊት መታቸው። ዳዊትም። ውኃ እንዲያፈርስ እግዚአብሔር ጠላቶቼን በእጄ አፈረሳቸው አለ። ስለዚህም የዚያን ስፍራ ስም በአልፐራሲም ብለው ጠሩት።

12. ፤ አማልክቶቻቸውንም በዚያ ተዉ፤ ዳዊትም አዘዘ፥ በእሳትም አቃጠሏቸው።

13. ፤ ፍልስጥኤማውያንም ደግሞ በሸለቆው አደጋ ጣሉ።

14. ፤ ዳዊትም እንደ ገና እግዚአብሔርን ጠየቀ፤ እግዚአብሔርም። ከእነርሱ ዞረህ በሾላው ዛፍ ፊት ለፊት ግጠማቸው እንጂ ወደ እነርሱ አትውጣ።

15. ፤ በሾላውም ዛፍ እራስ ውስጥ የሽውሽውታ ድምፅ ስትሰማ የፍልስጥኤማውያንን ጭፍራ ሊመታ እግዚአብሔር በፊትህ ይወጣልና በዚያን ጊዜ ወደ ሰልፍ ውጣ አለው።

16. ፤ ዳዊትም እግዚአብሔር እንዳዘዘው አደረገ፤ ከገባዖንም ጀምሮ እስከ ጌዝር ድረስ የፍልስጥኤማውያንን ጭፍራ መቱት።

17. ፤ የዳዊትም ዝና በየአገሩ ሁሉ ወጣ፤ መፈራቱንም እግዚአብሔር በአሕዛብ ሁሉ ዘንድ አደረገው።

About 1 ዜና መዋዕል Chapter 14

Read 1 ዜና መዋዕል Chapter 14 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of 1 ዜና መዋዕል in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: 1 ዜና መዋዕል
Chapter: 14
Testament: Old Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading 1 ዜና መዋዕል. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading 1 ዜና መዋዕል Chapter 14 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is 1 ዜና መዋዕል Chapter 14?

1 ዜና መዋዕል Chapter 14 is part of the Book of 1 ዜና መዋዕል in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete 1 ዜና መዋዕል Chapter 14 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from 1-ዜና-መዋዕል

  1. 1 ዜና መዋዕል Chapter 2
  2. 1 ዜና መዋዕል Chapter 13
  3. 1 ዜና መዋዕል Chapter 3
  4. 1 ዜና መዋዕል Chapter 29
  5. 1 ዜና መዋዕል Chapter 15
  6. 1 ዜና መዋዕል Chapter 7
  7. 1 ዜና መዋዕል Chapter 27

Explore More from ብሉይ ኪዳን

  1. 1 ሳሙኤል Chapter 25
  2. ዘፍጥረት Chapter 16
  3. ኢሳይያስ Chapter 52
  4. 1 ዜና መዋዕል Chapter 22
  5. መዝሙረ ዳዊት Chapter 19
  6. ዮናስ Chapter 3
  7. ዘካርያስ Chapter 12

Related Chapters & Readings

  1. መሳፍንት Chapter 17
  2. ኤርምያስ Chapter 23
  3. ሕዝቅኤል Chapter 5
  4. ዳንኤል Chapter 6
  5. መዝሙረ ዳዊት Chapter 34
  6. ዘፍጥረት Chapter 12
  7. ኢዮብ Chapter 15
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *