Read 1 ጢሞቴዎስ Chapter 4 Online
Read 1 ጢሞቴዎስ Chapter 4 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of 1 ጢሞቴዎስ in the New Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of 1 ጢሞቴዎስ and the Holy Bible online.
Choose a Chapter
1 ጢሞቴዎስ 4
ምዕራፍ 4
1. መንፈስ ግን በግልጥ። በኋለኞች ዘመናት አንዳንዶች የሚያስቱ መናፍስትንና በውሸተኞች ግብዝነት
2. የተሰጠውን የአጋንንትን ትምህርት እያደመጡ፥ ሃይማኖትን ይክዳሉ ይላል፤ በገዛ ሕሊናቸው እንደሚቃጠሉ ደንዝዘው፥
3. እነዚህ ውሸተኞች መጋባትን ይከለክላሉ፥ አምነውም እውነትን የሚያውቁ ከምስጋና ጋር ይቀበሉ ዘንድ እግዚአብሔር ከፈጠረው መብል እንዲርቁ ያዝዛሉ።
4. እግዚአብሔር የፈጠረው ሁሉ መልካም ነውና፥ ከምስጋናም ጋር ቢቀበሉት የሚጣል ምንም የለም፤
5. በእግዚአብሔር ቃልና በጸሎት የተቀደሰ ነውና።
6. ስለዚህ ወንድሞችን ብታሳስብ፥ በእምነትና በተከተልኸው በመልካም ትምህርት ቃል የምትመገብ የኢየሱስ ክርስቶስ መልካም አገልጋይ ትሆናለህ።
7. ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።
8. ሰውነትን ለሥጋዊ ነገር ማስለመድ ለጥቂት ይጠቅማልና፤ እግዚአብሔርን መምሰል ግን የአሁንና የሚመጣው ሕይወት ተስፋ ስላለው፥ ለነገር ሁሉ ይጠቅማል።
9. ይህ ቃል የታመነ ሁሉም እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤
10. ይህን ለማግኘት እንደክማለንና፥ ስለዚህም እንሰደባለን፤ ይህም ሰውን ሁሉ ይልቁንም የሚያምኑትን በሚያድን በሕያው አምላክ ተስፋ ስለምናደርግ ነው።
11. –
12. ይህን እዘዝና አስተምር። በቃልና በኑሮ በፍቅርም በእምነትም በንጽሕናም ለሚያምኑቱ ምሳሌ ሁን እንጂ፥ ማንም ታናሽነትህን አይናቀው።
13. እስክመጣ ድረስ ለማንበብና ለመምከር ለማስተማርም ተጠንቀቅ።
14. በትንቢት ከሽማግሌዎች እጅ መጫን ጋር የተሰጠህን፥ በአንተ ያለውን የጸጋ ስጦታ ቸል አትበል።
15. ማደግህ በነገር ሁሉ እንዲገለጥ ይህን አስብ፥ ይህንም አዘውትር።
16. ለራስህና ለትምህርትህ ተጠንቀቅ፥ በእነዚህም ጽና፤ ይህን ብታደርግ፥ ራስህንም የሚሰሙህንም ታድናለህና።
About 1 ጢሞቴዎስ Chapter 4
Read 1 ጢሞቴዎስ Chapter 4 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of 1 ጢሞቴዎስ in the New Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.
Book Information
Book: 1 ጢሞቴዎስ
Chapter: 4
Testament: New Testament
How to Read this Chapter
Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading 1 ጢሞቴዎስ. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.
More Resources
Continue Reading the Bible
Continue reading 1 ጢሞቴዎስ Chapter 4 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.
Frequently Asked Questions
What is 1 ጢሞቴዎስ Chapter 4?
1 ጢሞቴዎስ Chapter 4 is part of the Book of 1 ጢሞቴዎስ in the Holy Bible.
Can I read this chapter online?
Yes. You can read the complete 1 ጢሞቴዎስ Chapter 4 online for free with easy chapter navigation.
More Chapters from 1-ጢሞቴዎስ
Explore More from አዲስ ኪዳን
- ኤፌሶን Chapter 4
- የሐዋርያት ሥራ Chapter 21
- የሐዋርያት ሥራ Chapter 17
- የሐዋርያት ሥራ Chapter 6
- ራእይ Chapter 8
- ሮሜ Chapter 10
- ሉቃስ Chapter 3