1 ቆሮንቶስ Chapter 4

For English

Read 1 ቆሮንቶስ Chapter 4 Online

Read 1 ቆሮንቶስ Chapter 4 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of 1 ቆሮንቶስ in the New Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of 1 ቆሮንቶስ and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

A+ A A-

1 ቆሮንቶስ 4

ምዕራፍ 4

1. እንዲሁ ሰው እኛን እንደ ክርስቶስ ሎሌዎችና እንደ እግዚአብሔር ምሥጢር መጋቢዎች ይቍጠረን።

2. እንደዚህም ሲሆን፥ በመጋቢዎች ዘንድ የታመነ ሆኖ መገኘት ይፈለጋል።

3. ነገር ግን በእናንተ ዘንድ ወይም በሌላ ሰው ዘንድ ብፈረድ ለእኔ ምንም አይደለም፤ እኔም በራሴ እንኳ አልፈርድም፤

4. በራሴ ላይ ምንም አላውቅምና፥ ነገር ግን በዚህ አልጸድቅም፤ እኔን የሚፈርድ ግን ጌታ ነው።

5. ስለዚህም በጨለማ የተሰወረውን ደግሞ ወደ ብርሃን የሚያወጣ የልብንም ምክር የሚገልጥ ጌታ እስኪመጣ ድረስ ጊዜው ሳይደርስ አንዳች አትፍረዱ፤ በዚያን ጊዜም ለእያንዳንዱ ምስጋናው ከእግዚአብሔር ዘንድ ይሆናል።

6. ወንድሞች ሆይ፥ ስለ አንዱ በአንዱ ላይ አንዳችሁም እንዳይታበዩ። ከተጻፈው አትለፍ የሚለውን በእኛ ትማሩ ዘንድ፥ ይህን በእናንተ ምክንያት ስለ ራሴና ስለ አጵሎስ እንደ ምሳሌ ተናገርሁ።

7. አንተ እንድትበልጥ ማን አድርጎሃል? ያልተቀበልኸውስ ምን አለህ? የተቀበልህ ከሆንህ ግን እንዳልተቀበልህ የምትመካ ስለ ምንድር ነው?

8. አሁን ጠግባችኋል፤ አሁንስ ባለ ጠጎች ሆናችኋል፤ ያለ እኛ ነግሣችኋል፤ እኛ ደግሞ ከእናንተ ጋር እንድንነግሥ ብትነግሡ መልካም ይሆን ነበር።

9. ለዓለም ለመላእክትም ለሰዎችም መጫወቻ ሆነናልና፤ እግዚአብሔር እኛን ሐዋርያቱን ሞት እንደ ተፈረደባቸው ሰዎች ከሁሉ ይልቅ የኋለኞች እንዳደረገን ይመስለኛልና።

10. እኛ ስለ ክርስቶስ ሞኞች ነን እናንተ ግን በክርስቶስ ልባሞች ናችሁ፤ እኛ ደካሞች ነን እናንተ ግን ኃይለኞች ናችሁ፤ እናንተ የከበራችሁ ናችሁ እኛ ግን የተዋረድን ነን።

11. እስከዚህ ሰዓት ድረስ እንራባለን፥ እንጠማለን፥ እንራቆታለን፥ እንጐሰማለን፥ እንንከራተታለን፥

12. በገዛ እጃችን እየሠራን እንደክማለን፤ ሲሰድቡን እንመርቃለን፥ ሲያሳድዱን እንታገሣለን፥ ክፉ ሲናገሩን እንማልዳለን፤

13. እስከ አሁን ድረስ የዓለም ጥራጊ የሁሉም ጉድፍ ሆነናል።

14. እንደምወዳችሁ ልጆቼ አድርጌ ልገሥጻችሁ እንጂ ላሳፍራችሁ ይህን አልጽፍም።

15. በክርስቶስ አእላፍ ሞግዚቶች ቢኖሩአችሁ ብዙ አባቶች የሉአችሁም እኔ በክርስቶስ ኢየሱስ በወንጌል ወልጄአችኋለሁና።

16. እንግዲህ እኔን የምትመስሉ ሁኑ ብዬ እለምናችኋለሁ።

17. ስለዚህ የምወደውንና የታመነውን በጌታ ልጄ የሆነውን ጢሞቴዎስን ልኬላችኋለሁ፥ እኔም በየስፍራው በአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ እንደማስተምር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚሆነውን መንገዴን እርሱ ያሳስባችኋል።

18. አንዳንዱ ግን ወደ እናንተ የማልመጣ እየመሰላቸው የታበዩ አሉ፤

19. ነገር ግን ጌታ ቢፈቅድ ፈጥኜ ወደ እናንተ እመጣለሁ፥ የትዕቢተኞችንም ኃይል አውቃለሁ እንጂ ቃላቸውን አይደለም፤

20. የእግዚአብሔር መንግሥት በኃይል ነው እንጂ በቃል አይደለምና።

21. ምን ትወዳላችሁ? በበትር ወይስ በፍቅርና በየውሃት መንፈስ ልምጣባችሁን?

About 1 ቆሮንቶስ Chapter 4

Read 1 ቆሮንቶስ Chapter 4 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of 1 ቆሮንቶስ in the New Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: 1 ቆሮንቶስ
Chapter: 4
Testament: New Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading 1 ቆሮንቶስ. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading 1 ቆሮንቶስ Chapter 4 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is 1 ቆሮንቶስ Chapter 4?

1 ቆሮንቶስ Chapter 4 is part of the Book of 1 ቆሮንቶስ in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete 1 ቆሮንቶስ Chapter 4 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from 1-ቆሮንቶስ

  1. 1 ቆሮንቶስ Chapter 1
  2. 1 ቆሮንቶስ Chapter 11
  3. 1 ቆሮንቶስ Chapter 14
  4. 1 ቆሮንቶስ Chapter 5
  5. 1 ቆሮንቶስ Chapter 2
  6. 1 ቆሮንቶስ Chapter 13
  7. 1 ቆሮንቶስ Chapter 9

Explore More from አዲስ ኪዳን

  1. ራእይ Chapter 5
  2. የሐዋርያት ሥራ Chapter 11
  3. 1 ዮሐንስ Chapter 3
  4. 2 ቆሮንቶስ Chapter 12
  5. ዮሐንስ Chapter 1
  6. የሐዋርያት ሥራ Chapter 23
  7. ሉቃስ Chapter 14

Related Chapters & Readings

  1. ሕዝቅኤል Chapter 7
  2. መዝሙረ ዳዊት Chapter 106
  3. 2 ነገሥት Chapter 25
  4. ቆላስይስ Chapter 1
  5. ዘጸአት Chapter 23
  6. ዘዳግም Chapter 22
  7. 2 ቆሮንቶስ Chapter 2
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *