2 ተሰሎንቄ Chapter 1

For English

Read 2 ተሰሎንቄ Chapter 1 Online

Read 2 ተሰሎንቄ Chapter 1 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of 2 ተሰሎንቄ in the New Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of 2 ተሰሎንቄ and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

2 ተሰሎንቄ 1

ምዕራፍ 1

1. ጳውሎስና ስልዋኖስ ጢሞቴዎስም፥ በእግዚአብሔር በአባታችን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስም ወደምትሆን ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ቤተ ክርስቲያን፤

2. ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስም ጸጋ ሰላምም ለእናንተ ይሁን።

3. ወንድሞች ሆይ፥ እምነታችሁ እጅግ ስለሚያድግ የሁላችሁም የእያንዳንዳችሁ ፍቅር እርስ በርሳችሁ ስለሚበዛ፥ ሁልጊዜ ስለ እናንተ እግዚአብሔርን እንደሚገባ ልናመሰግን ግድ አለብን፤

4. ስለዚህ በምትታገሱበት በስደታችሁና በመከራችሁ ሁሉ ከመጽናታችሁና ከእምነታችሁ የተነሣ በእግዚአብሔር አብያተ ክርስቲያናት ስለ እናንተ ራሳችን እንመካለን።

5. ስለ እርሱ ደግሞ መከራ ለምትቀበሉለት ለእግዚአብሔር መንግሥት የምትበቁ ሆናችሁ ትቈጠሩ ዘንድ፥ ይህ የእግዚአብሔር ቅን ፍርድ ምልክት ነው።

6.

7. ጌታ ኢየሱስ ከሥልጣኑ መላእክት ጋር ከሰማይ በእሳት ነበልባል ሲገለጥ፥ መከራን ለሚያሳዩአችሁ መከራን፥ መከራንም ለምትቀበሉ ከእኛ ጋር ዕረፍትን ብድራት አድርጎ እንዲመልስ በእግዚአብሔር ፊት በእርግጥ ጽድቅ ነውና።

8. እግዚአብሔርን የማያውቁትን፥ ለጌታችንም ለኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል የማይታዘዙትን ይበቀላል፤

9.

10. በዚያም ቀን በቅዱሳኑ ሊከብር፥ ምስክርነታችንንም አምናችኋልና በሚያምኑት ሁሉ ዘንድ ሊገረም ሲመጣ፥ ከጌታ ፊት ከኃይሉም ክብር ርቀው በዘላለም ጥፋት ይቀጣሉ።

11.

12. ስለዚህም ደግሞ እንደ አምላካችን እንደ ጌታም እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ፥ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም በእናንተ ዘንድ ሊከብር እናንተም በእርሱ ዘንድ ልትከብሩ፥ አምላካችን ለመጥራቱ የምትበቁ አድርጎ ይቈጥራችሁ ዘንድ፥ የበጎነትንም ፈቃድ ሁሉ የእምነትንም ሥራ በኃይል ይፈጽም ዘንድ ስለ እናንተ ሁልጊዜ እንጸልያለን።

About 2 ተሰሎንቄ Chapter 1

Read 2 ተሰሎንቄ Chapter 1 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of 2 ተሰሎንቄ in the New Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: 2 ተሰሎንቄ
Chapter: 1
Testament: New Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading 2 ተሰሎንቄ. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading 2 ተሰሎንቄ Chapter 1 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is 2 ተሰሎንቄ Chapter 1?

2 ተሰሎንቄ Chapter 1 is part of the Book of 2 ተሰሎንቄ in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete 2 ተሰሎንቄ Chapter 1 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from 2 ተሰሎንቄ

  1. 2 ተሰሎንቄ Chapter 2
  2. 2 ተሰሎንቄ Chapter 3

Explore More from አዲስ ኪዳን

  1. ዕብራውያን Chapter 7
  2. ማርቆስ Chapter 5
  3. ዕብራውያን Chapter 3
  4. ማቴዎስ Chapter 7
  5. የሐዋርያት ሥራ Chapter 17
  6. ማቴዎስ Chapter 20
  7. ማቴዎስ Chapter 10

Related Chapters & Readings

  1. ሐጌ Chapter 2
  2. ማቴዎስ Chapter 26
  3. ኤርምያስ Chapter 36
  4. ኢዮብ Chapter 28
  5. መዝሙረ ዳዊት Chapter 72
  6. መዝሙረ ዳዊት Chapter 11
  7. 2 ነገሥት Chapter 15
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *