1 ተሰሎንቄ Chapter 1

For English

Read 1 ተሰሎንቄ Chapter 1 Online

Read 1 ተሰሎንቄ Chapter 1 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of 1 ተሰሎንቄ in the New Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of 1 ተሰሎንቄ and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

1 ተሰሎንቄ 1

ምዕራፍ 1

1. ጳውሎስና ስልዋኖስ ጢሞቴዎስም፥ በእግዚአብሔር አብ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስም ወደምትሆን ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ቤተ ክርስቲያን፤ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስም ጸጋ ሰላምም ለእናንተ ይሁን።

2. –

3. በጸሎታችን ጊዜ ስለ እናንተ ስናሳስብ፥ የእምነታችሁን ስራ የፍቅራችሁንም ድካም በጌታችንም በኢየሱስ ክርስቶስ ያለውን የተስፋችሁን መጽናት በአምላካችንና በአባታችን ፊት ሳናቋርጥ እያሰብን፥ እግዚአብሔርን ሁል ጊዜ በሁላችሁ ምክንያት እናመሰግናለን፤

4. በእግዚአብሔር የምትወደዱ ወንድሞች ሆይ፥ እንደ ተመረጣችሁ አውቀናልና።

5. ወንጌላችን በኃይልና በመንፈስ ቅዱስ በብዙ መረዳትም እንጂ በቃል ብቻ ወደ እናንተ አልመጣምና፤ በእናንተ ዘንድ ስለ እናንተ እንዴት እንደ ነበርን ታውቃላችሁ።

6. ደግሞ እናንተ ቃሉን በብዙ መከራ ከመንፈስ ቅዱስ ደስታ ጋር ተቀብላችሁ፥ እኛንና ጌታን የምትመስሉ ሆናችሁ፤

7. ስለዚህም በመቄዶንያና በአካይያ ላሉት ምእመናን ሁሉ ምሳሌ ሆናችሁላቸው።

8. ከእናንተ ወጥቶ የጌታ ቃል በመቄዶንያና በአካይያ ብቻ አልተሰማምና፥ ነገር ግን ምንም እንድንናገር እስከማያስፈልግ ድረስ፥ በእግዚአብሔር ዘንድ የሚሆን እምነታችሁ በሁሉ ስፍራ ተወርቶአል።

9. –

10. እነርሱ ራሳቸው ወደ እናንተ መግባታችን እንዴት እንደነበረ ስለ እኛ ይናገራሉና፤ ለሕያውና ለእውነተኛ አምላክም ታገለግሉ ዘንድ፥ ከሙታንም ያስነሳውን ልጁን እርሱንም ኢየሱስን ከሚመጣው ቍጣ የሚያድነንን ከሰማይ ትጠብቁ ዘንድ፥ ከጣዖቶች ወደ እግዚአብሔር እንዴት ዘወር እንዳላችሁ ይናገራሉ።

About 1 ተሰሎንቄ Chapter 1

Read 1 ተሰሎንቄ Chapter 1 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of 1 ተሰሎንቄ in the New Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: 1 ተሰሎንቄ
Chapter: 1
Testament: New Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading 1 ተሰሎንቄ. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading 1 ተሰሎንቄ Chapter 1 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is 1 ተሰሎንቄ Chapter 1?

1 ተሰሎንቄ Chapter 1 is part of the Book of 1 ተሰሎንቄ in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete 1 ተሰሎንቄ Chapter 1 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from 1-ተሰሎንቄ

  1. 1 ተሰሎንቄ Chapter 5
  2. 1 ተሰሎንቄ Chapter 2
  3. 1 ተሰሎንቄ Chapter 4
  4. 1 ተሰሎንቄ Chapter 3

Explore More from አዲስ ኪዳን

  1. 1 ዮሐንስ Chapter 4
  2. ሉቃስ Chapter 2
  3. ፊልጵስዩስ Chapter 2
  4. የሐዋርያት ሥራ Chapter 18
  5. የሐዋርያት ሥራ Chapter 9
  6. ዕብራውያን Chapter 5
  7. ቆላስይስ Chapter 4

Related Chapters & Readings

  1. መክብብ Chapter 8
  2. 1 ቆሮንቶስ Chapter 6
  3. ቆላስይስ Chapter 2
  4. ምሳሌ Chapter 26
  5. ዘፍጥረት Chapter 46
  6. ዘጸአት Chapter 1
  7. ኢሳይያስ Chapter 66
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *