Read 1 ዮሐንስ Chapter 1 Online
Read 1 ዮሐንስ Chapter 1 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of 1 ዮሐንስ in the New Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of 1 ዮሐንስ and the Holy Bible online.
Choose a Chapter
1 ዮሐንስ 1
ምዕራፍ 1
1. ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤
2. ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤
3. እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።
4. ደስታችሁም እንዲፈጸም ይህን እንጽፍላችኋለን።
5. ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት። እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም የምትል ይህች ናት።
6. ከእርሱ ጋር ኅብረት አለን ብንል በጨለማም ብንመላለስ እንዋሻለን እውነትንም አናደርግም፤
7. ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።
8. ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።
9. በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።
10. ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም።
About 1 ዮሐንስ Chapter 1
Read 1 ዮሐንስ Chapter 1 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of 1 ዮሐንስ in the New Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.
Book Information
Book: 1 ዮሐንስ
Chapter: 1
Testament: New Testament
How to Read this Chapter
Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading 1 ዮሐንስ. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.
More Resources
Continue Reading the Bible
Continue reading 1 ዮሐንስ Chapter 1 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.
Frequently Asked Questions
What is 1 ዮሐንስ Chapter 1?
1 ዮሐንስ Chapter 1 is part of the Book of 1 ዮሐንስ in the Holy Bible.
Can I read this chapter online?
Yes. You can read the complete 1 ዮሐንስ Chapter 1 online for free with easy chapter navigation.
More Chapters from 1-ዮሐንስ
Explore More from አዲስ ኪዳን
- ማርቆስ Chapter 5
- ዮሐንስ Chapter 7
- 2 ቆሮንቶስ Chapter 1
- ራእይ Chapter 8
- ማርቆስ Chapter 7
- ማቴዎስ Chapter 25
- 1 ቆሮንቶስ Chapter 2