Read ሰቆቃወ ኤርምያስ Chapter 5 Online
Read ሰቆቃወ ኤርምያስ Chapter 5 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of ሰቆቃወ ኤርምያስ in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of ሰቆቃወ ኤርምያስ and the Holy Bible online.
Choose a Chapter
ሰቆቃወ ኤርምያስ 5
ምዕራፍ 5
1. አቤቱ፥ የሆነብንን አስብ፤ ተመልከት ስድባችንንም እይ።
2. ፤ ርስታችን ለእንግዶች፥ ቤቶቻችን ለሌሎች ሆኑ።
3. ፤ ድሀ አደጎችና አባት የሌለን ሆነናል፤ እናቶቻችን እንደ መበለቶች ሆነዋል።
4. ፤ ውኃችንን በብር ጠጣን እንጨታችንን በዋጋ ገዛን።
5. ፤ አሳዳጆቻችን በአንገታችን ላይ ናቸው፤ እኛ ደክመናል ዕረፍትም የለንም።
6. ፤ ለግብጻውያንና ለአሦራውያን እንጀራ እንጠግብ ዘንድ እጅ ሰጠን።
7. ፤ አባቶቻችን ኃጢአትን ሠሩ ዛሬም የሉም፤ እኛም በደላቸውን ተሸከምን።
8. ፤ ባሪያዎች ሠልጥነውብናል፤ ከእጃቸው የሚታደገን የለም።
9. ፤ ከምድረ በዳ ሰይፍ የተነሣ በሕይወታችን እንጀራችንን እናመጣለን።
10. ፤ ከሚያቃጥል ከራብ ትኩሳት የተነሣ ቁርበታችን እንደ ምድጃ ጠቈረ።
11. ፤ በጽዮን ሴቶችን፥ በይሁዳም ከተሞች ደናግልን አጐሰቈሉ።
12. ፤ አለቆች በእጃቸው ተሰቀሉ፤ የሽማግሌዎች ፊት አልታፈረም።
13. ፤ ጕልማሶች ወፍጮን ተሸከሙ፥ ልጆችም ከእንጨት በታች ተሰናከሉ።
14. ፤ ሽማግሌዎች ከአደባባይ፥ ጕልማሶች ከበገናቸው ተሻሩ።
15. ፤ የልባችን ደስታ ቀርቶአል፤ ዘፈናችን ወደ ልቅሶ ተለውጦአል።
16. ፤ አክሊል ከራሳችን ወድቆአል፤ ኃጢአት ሠርተናልና ወዮልን!
17. ፤ ስለዚህ ልባችን ታምሞአል፤ ስለዚህም ነገር ዓይናችን ፈዝዞአል፤
18. ፤ ስለ ጽዮን ተራራ፥ ባድማ ሆናለችና፥ ቀበሮችም ተመላልሰውባታልና።
19. ፤ አቤቱ፥ አንተ ለዘላለም ትኖራለህ፤ ዙፋንህ ከትውልድ እስከ ትውልድ ነው።
20. ፤ ስለ ምን ለዘላለም ትረሳናለህ? ስለ ምንስ ለረጅም ዘመን ትተወናለህ?
21. ፤ አቤቱ፥ ወደ አንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን፤ ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ።
22. ፤ ነገር ግን ፈጽመህ ጥለኸናል፤ እጅግ ተቈጥተኸናል።
About ሰቆቃወ ኤርምያስ Chapter 5
Read ሰቆቃወ ኤርምያስ Chapter 5 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of ሰቆቃወ ኤርምያስ in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.
Book Information
Book: ሰቆቃወ ኤርምያስ
Chapter: 5
Testament: Old Testament
How to Read this Chapter
Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading ሰቆቃወ ኤርምያስ. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.
More Resources
Continue Reading the Bible
Continue reading ሰቆቃወ ኤርምያስ Chapter 5 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.
Frequently Asked Questions
What is ሰቆቃወ ኤርምያስ Chapter 5?
ሰቆቃወ ኤርምያስ Chapter 5 is part of the Book of ሰቆቃወ ኤርምያስ in the Holy Bible.
Can I read this chapter online?
Yes. You can read the complete ሰቆቃወ ኤርምያስ Chapter 5 online for free with easy chapter navigation.
More Chapters from ሰቆቃወ ኤርምያስ
Explore More from ብሉይ ኪዳን
- 1 ሳሙኤል Chapter 28
- 1 ዜና መዋዕል Chapter 20
- ሕዝቅኤል Chapter 33
- 2 ዜና መዋዕል Chapter 25
- ምሳሌ Chapter 16
- 1 ሳሙኤል Chapter 19
- መሳፍንት Chapter 1