ኢሳይያስ Chapter 12

For English

Read ኢሳይያስ Chapter 12 Online

Read ኢሳይያስ Chapter 12 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of ኢሳይያስ in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of ኢሳይያስ and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

ኢሳይያስ 12

ምዕራፍ 12

1. በዚያም ቀን። አቤቱ፥ ተቈጥተኸኛልና፥ ቍጣህንም ከእኔ መልሰሃልና፥ አጽናንተኸኛልምና አመሰግንሃለሁ።

2. ፤ እነሆ፥ አምላክ መድኃኒቴ ነው፤ ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌና ዝማሬዬ ነውና፥ መድኃኒቴም ሆኖአልና በእርሱ ታምኜ አልፈራም ትላለህ።

3. ፤ ውኃውንም ከመድኃኒት ምንጮች በደስታ ትቀዳላችሁ።

4. ፤ በዚያም ቀን እንዲህ ትላላችሁ። እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ ስሙንም ጥሩ፤ በአሕዛብ መካከል ሥራውን አስታውቁ፤ ስሙ ከፍ ያለ እንደ ሆነ ተናገሩ።

5. ፤ ታላቅ ሥራ ሠርቶአልና ለእግዚአብሔር ተቀኙ፤ ይህንም በምድር ሁሉ ላይ አስታውቁ።

6. ፤ አንቺ በጽዮን የምትኖሪ ሆይ፥ የእስራኤል ቅዱስ በመካከልሽ ከፍ ከፍ ብሎአልና ደስ ይበልሽ እልልም በዪ።

About ኢሳይያስ Chapter 12

Read ኢሳይያስ Chapter 12 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of ኢሳይያስ in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: ኢሳይያስ
Chapter: 12
Testament: Old Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading ኢሳይያስ. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading ኢሳይያስ Chapter 12 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is ኢሳይያስ Chapter 12?

ኢሳይያስ Chapter 12 is part of the Book of ኢሳይያስ in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete ኢሳይያስ Chapter 12 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from ብሉይ ኪዳን

  1. አሞጽ Chapter 2
  2. አሞጽ Chapter 7
  3. አሞጽ Chapter 4
  4. አሞጽ Chapter 3
  5. አሞጽ Chapter 1
  6. አሞጽ Chapter 9
  7. አሞጽ Chapter 6

Explore More from ኢሳይያስ

  1. ኢሳይያስ Chapter 1
  2. ኢሳይያስ Chapter 61
  3. ኢሳይያስ Chapter 34
  4. ኢሳይያስ Chapter 39
  5. ኢሳይያስ Chapter 28
  6. ኢሳይያስ Chapter 30
  7. ኢሳይያስ Chapter 57

Related Chapters & Readings

  1. ራእይ Chapter 6
  2. ኢሳይያስ Chapter 9
  3. ዕብራውያን Chapter 7
  4. ማቴዎስ Chapter 2
  5. መዝሙረ ዳዊት Chapter 8
  6. ዘፍጥረት Chapter 16
  7. ነህምያ Chapter 2
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *