Read ሚልክያስ Chapter 4 Online
Read ሚልክያስ Chapter 4 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of ሚልክያስ in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of ሚልክያስ and the Holy Bible online.
Choose a Chapter
ሚልክያስ 4
ምዕራፍ 4
1. እነሆ፥ እንደ ምድጃ እሳት የሚነድድ ቀን ይመጣል፤ ትዕቢተኞችና ኃጢአትን የሚሠሩ ሁሉ ገለባ ይሆናሉ፤ የሚመጣውም ቀን ያቃጥላቸዋል፥ ሥርንና ቅርንጫፍንም አይተውላቸውም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
2. ፤ ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች፥ ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል፤ እናንተም ትወጣላችሁ፥ እንደ ሰባም እምቦሳ ትፈነጫላችሁ።
3. ፤ በምሠራበት ቀን በደለኞች ከእግራችሁ ጫማ በታች አመድ ይሆናሉና እናንተ ትረግጡአቸዋላችሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
4. ፤ ለእስራኤል ሁሉ ሥርዓትንና ፍርድን አድርጌ በኮሬብ ያዘዝሁትን የባሪያዬን የሙሴን ሕግ አስቡ።
5. ፤ እነሆ፥ ታላቁና የሚያስፈራው የእግዚአብሔር ቀን ሳይመጣ ነቢዩን ኤልያስን እልክላችኋለሁ።
6. ፤ መጥቼም ምድርን በእርግማን እንዳልመታ እርሱ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፥ የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች ይመልሳል።
About ሚልክያስ Chapter 4
Read ሚልክያስ Chapter 4 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of ሚልክያስ in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.
Book Information
Book: ሚልክያስ
Chapter: 4
Testament: Old Testament
How to Read this Chapter
Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading ሚልክያስ. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.
More Resources
Continue Reading the Bible
Continue reading ሚልክያስ Chapter 4 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.
Frequently Asked Questions
What is ሚልክያስ Chapter 4?
ሚልክያስ Chapter 4 is part of the Book of ሚልክያስ in the Holy Bible.
Can I read this chapter online?
Yes. You can read the complete ሚልክያስ Chapter 4 online for free with easy chapter navigation.
More Chapters from ሚልክያስ
Explore More from ብሉይ ኪዳን
- መክብብ Chapter 2
- ሚክያስ Chapter 5
- ኤርምያስ Chapter 18
- ኤርምያስ Chapter 28
- 1 ዜና መዋዕል Chapter 22
- ምሳሌ Chapter 23
- 1 ዜና መዋዕል Chapter 2