2 ቆሮንቶስ Chapter 6

For English

Read 2 ቆሮንቶስ Chapter 6 Online

Read 2 ቆሮንቶስ Chapter 6 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of 2 ቆሮንቶስ in the New Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of 2 ቆሮንቶስ and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

2 ቆሮንቶስ 6

ምዕራፍ 6

1. አብረንም እየሠራን የእግዚአብሔርን ጸጋ በከንቱ እንዳትቀበሉ ደግሞ እንለምናለን፤

2. በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።

3. አገልግሎታችንም እንዳይነቀፍ በአንዳች ነገር ማሰናከያ ከቶ አንሰጥም።

4. ነገር ግን በሁሉ እንደ እግዚአብሔር አገልጋዮች ራሳችንን እናማጥናለን፤

5. በብዙ መጽናት፥ በመከራ፥ በችግር፥ በጭንቀት፥ በመገረፍ፥ በወኅኒ፥ በሁከት፥ በድካም፥ እንቅልፍ በማጣት፥

6. በመጦም፥ በንጽህና፥ በእውቀት፥ በትዕግሥት፥ በቸርነት፥ በመንፈስ ቅዱስ፥ ግብዝነት በሌለው ፍቅር፥ በእውነት ቃል፥

7. በእግዚአብሔር ኃይል፥ ለቀኝና ለግራ በሚሆን በጽድቅ የጦር ዕቃ፥ በክብርና በውርደት፥

8. በክፉ ወሬና በመልካም ወሬ ራሳችንን እናማጥናለን፤ አሳቾች ስንባል እውነተኞች ነን፤

9. ያልታወቁ ስንባል የታወቅን ነን፤ የምንሞት ስንመስል እነሆ ሕያዋን ነን፤ የተቀጣን ስንሆን አንገደልም፤

10. ኀዘንተኞች ስንሆን ዘወትር ደስ ይለናል፤ ድሆች ስንሆን ብዙዎችን ባለ ጠጎች እናደርጋለን፤ አንዳች የሌለን ስንሆን ሁሉ የእኛ ነው።

11. እናንተ የቆሮንቶስ ሰዎች ሆይ፥ አፋችን ለእናንተ ተከፍቶአል ልባችንም ሰፍቶላችኋል፤

12. በእኛ አልጠበባችሁም በሆዳችሁ ግን ጠቦባችኋል፤

13. ልጆቼ እንደ መሆናችሁ ግን እላችኋለሁ፥ እናንተ ደግሞ ብድራት መልሳችሁልን ተስፋፉ።

14. ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?

15. ክርስቶስስ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው?

16. ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስም ከጣዖት ጋር ምን መጋጠም አለው? እኛ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነንና እንዲሁም እግዚአብሔር ተናገረ እንዲህ ሲል። በእነርሱ እኖራለሁ በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፥ አምላካቸውም እሆናለሁ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።

17. –

18. ስለዚህም ጌታ። ከመካከላቸው ውጡና የተለያችሁ ሁኑ ርኵስንም አትንኩ ይላል፤ ሁሉንም የሚገዛ ጌታ። እኔም እቀበላችኋለሁ፥ ለእናንተም አባት እሆናለሁ እናንተም ለእኔ ወንድ ልጆችና ሴት ልጆች ትሆናላችሁ ይላል።

About 2 ቆሮንቶስ Chapter 6

Read 2 ቆሮንቶስ Chapter 6 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of 2 ቆሮንቶስ in the New Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: 2 ቆሮንቶስ
Chapter: 6
Testament: New Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading 2 ቆሮንቶስ. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading 2 ቆሮንቶስ Chapter 6 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is 2 ቆሮንቶስ Chapter 6?

2 ቆሮንቶስ Chapter 6 is part of the Book of 2 ቆሮንቶስ in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete 2 ቆሮንቶስ Chapter 6 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from 2-ቆሮንቶስ

  1. 2 ቆሮንቶስ Chapter 1
  2. 2 ቆሮንቶስ Chapter 7
  3. 2 ቆሮንቶስ Chapter 5
  4. 2 ቆሮንቶስ Chapter 2
  5. 2 ቆሮንቶስ Chapter 3
  6. 2 ቆሮንቶስ Chapter 10
  7. 2 ቆሮንቶስ Chapter 4

Explore More from አዲስ ኪዳን

  1. ገላትያ Chapter 2
  2. የሐዋርያት ሥራ Chapter 19
  3. ራእይ Chapter 13
  4. 2 ቆሮንቶስ Chapter 1
  5. ገላትያ Chapter 4
  6. የሐዋርያት ሥራ Chapter 12
  7. ማቴዎስ Chapter 22

Related Chapters & Readings

  1. 1 ዜና መዋዕል Chapter 21
  2. መዝሙረ ዳዊት Chapter 19
  3. ኢዮብ Chapter 23
  4. መዝሙረ ዳዊት Chapter 58
  5. መክብብ Chapter 5
  6. መዝሙረ ዳዊት Chapter 16
  7. ኢዮብ Chapter 1
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *