2 ቆሮንቶስ Chapter 3

For English

Read 2 ቆሮንቶስ Chapter 3 Online

Read 2 ቆሮንቶስ Chapter 3 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of 2 ቆሮንቶስ in the New Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of 2 ቆሮንቶስ and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

2 ቆሮንቶስ 3

ምዕራፍ 3

1. እንደ ገና ራሳችንን ልናመሰግን እንጀምራለንን? ወይስ እንደ ሌሎች የማመስገኛ መልእክት ወደ እናንተ ወይስ ከእናንተ ያስፈልገን ይሆንን?

2. ሰዎች ሁሉ የሚያውቁትና የሚያነቡት በልባችን የተጻፈ መልእክታችን እናንተ ናችሁ።

3. እናንተም በሕያው እግዚአብሔር መንፈስ እንጂ በቀለም አይደለም፥ ሥጋ በሆነ በልብ ጽላት እንጂ በድንጋይ ጽላት ያልተጻፈ፥ በእኛም የተገለገለ የክርስቶስ መልእክት እንደ ሆናችሁ የተገለጠ ነው።

4. በክርስቶስም በኩል ወደ እግዚአብሔር እንዲህ ያለ እምነት አለን።

5. ብቃታችን ከእግዚአብሔር ነው እንጂ፥ በገዛ እጃችን እንደሚሆን አንዳችን እንኳ ልናስብ ራሳችን የበቃን አይደለንም፤

6. እርሱም ደግሞ በመንፈስ እንጂ በፊደል ለማይሆን ለአዲስ ኪዳን አገልጋዮች እንሆን ዘንድ አበቃን፤ ፊደል ይገድላልና መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል።

7. ዳሩ ግን የእስራኤል ልጆች ስለዚያ ስለ ተሻረው ስለ ፊቱ ክብር የሙሴን ፊት ትኩር ብለው መመልከት እስኪሳናቸው ድረስ፥ ያ በፊደላት በድንጋዮች ላይ የተቀረጸ የሞት አገልግሎት በክብር ከሆነ፥

8. የመንፈስ አገልግሎት እንዴት ይልቅ በክብር አይሆንም?

9. የኵነኔ አገልግሎት ክብር ከሆነ፥ ይልቅ የጽድቅ አገልግሎት በክብር አብዝቶ ይበልጣልና።

10. ያ የከበረ እንኳ እጅግ በሚበልጠው ክብር ምክንያት በዚህ ነገር ክብሩን አጥቶአልና።

11. ያ ይሻር የነበረው በክብር ከሆነ፥ ጸንቶ የሚኖረውማ እጅግ ይልቅ በክብር ሆኖአልና።

12. እንግዲህ እንዲህ ያለ ተስፋ ካለን እጅግ ገልጠን እንናገራለን፥

13. የዚያንም ይሻር የነበረውን መጨረሻ ትኵር ብለው የእስራኤል ልጆች እንዳይመለከቱ፥ በፊቱ መጋረጃ እንዳደረገ እንደ ሙሴ አይደለንም።

14. ነገር ግን አሳባቸው ደነዘዘ። ብሉይ ኪዳን ሲነበብ ያ መጋረጃ ሳይወሰድ እስከ ዛሬ ድረስ ይኖራልና፤ በክርስቶስ ብቻ የተሻረ ነውና።

15. ነገር ግን እስከ ዛሬ ድረስ የሙሴ መጻሕፍት በተነበቡ ጊዜ ሁሉ ያ መጋረጃ በልባቸው ይኖራል፤

16. ወደ ጌታ ግን ዘወር ባለ ጊዜ ሁሉ መጋረጃው ይወሰዳል።

17. ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ።

18. እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን።

About 2 ቆሮንቶስ Chapter 3

Read 2 ቆሮንቶስ Chapter 3 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of 2 ቆሮንቶስ in the New Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: 2 ቆሮንቶስ
Chapter: 3
Testament: New Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading 2 ቆሮንቶስ. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading 2 ቆሮንቶስ Chapter 3 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is 2 ቆሮንቶስ Chapter 3?

2 ቆሮንቶስ Chapter 3 is part of the Book of 2 ቆሮንቶስ in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete 2 ቆሮንቶስ Chapter 3 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from 2-ቆሮንቶስ

  1. 2 ቆሮንቶስ Chapter 7
  2. 2 ቆሮንቶስ Chapter 1
  3. 2 ቆሮንቶስ Chapter 6
  4. 2 ቆሮንቶስ Chapter 2
  5. 2 ቆሮንቶስ Chapter 5
  6. 2 ቆሮንቶስ Chapter 12
  7. 2 ቆሮንቶስ Chapter 10

Explore More from አዲስ ኪዳን

  1. 1 ጴጥሮስ Chapter 2
  2. ማርቆስ Chapter 1
  3. ዕብራውያን Chapter 5
  4. ራእይ Chapter 17
  5. ገላትያ Chapter 2
  6. ማርቆስ Chapter 9
  7. ዮሐንስ Chapter 2

Related Chapters & Readings

  1. 1 ሳሙኤል Chapter 18
  2. ማቴዎስ Chapter 25
  3. 2 ዜና መዋዕል Chapter 12
  4. መዝሙረ ዳዊት Chapter 149
  5. 2 ነገሥት Chapter 9
  6. 1 ዜና መዋዕል Chapter 12
  7. ዳንኤል Chapter 5
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *