ዮናስ Chapter 4

For English

Read ዮናስ Chapter 4 Online

Read ዮናስ Chapter 4 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of ዮናስ in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of ዮናስ and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

ዮናስ 4

ምዕራፍ 4

1. ይህም ዮናስን ከቶ ደስ አላሰኘውም፥ እርሱም ተቈጣ።

2. ፤ ወደ እግዚአብሔርም ጸለየና። አቤቱ፥ እለምንሃለሁ፤ በአገሬ ሳለሁ የተናገርሁት ይህ አልነበረምን? አንተ ቸርና ይቅር ባይ፥ ታጋሽም፥ ምሕረትህም የበዛ፥ ከክፉው ነገርም የተነሣ የምትጸጸት አምላክ እንደ ሆንህ አውቄ ነበርና ስለዚህ ወደ ተርሴስ ለመኰብለል ፈጥኜ ነበር።

3. ፤ አሁንም፥ አቤቱ፥ ከሕይወት ሞት ይሻለኛልና እባክህ፥ ነፍሴን ከእኔ ውሰድ አለው።

4. ፤ እግዚአብሔርም። በውኑ ትቈጣ ዘንድ ይገባሃልን? አለ።

5. ፤ ዮናስም ከከተማይቱ ወጣ፥ ከከተማይቱም በስተ ምሥራቅ በኩል ተቀመጠ፤ ከተማይቱንም የሚያገኛትን እስኪያይ ድረስ በዚያ ለራሱ ዳስ ሠርቶ ከጥላው በታች ተቀመጠ።

6. ፤ እግዚአብሔር አምላክም ቅል አዘጋጀ፥ ከጭንቀቱም ታድነው ዘንድ በራሱ ላይ ጥላ እንድትሆን በዮናስ ላይ ከፍ ከፍ አደረጋት፤ ዮናስም ስለ ቅሊቱ እጅግ ደስ አለው።

7. ፤ በነጋው ግን ወገግ ባለ ጊዜ እግዚአብሔር ትልን አዘጋጀ፥ እርስዋም ቅሊቱን እስክትደርቅ ድረስ መታቻት።

8. ፤ ፀሐይም በወጣች ጊዜ እግዚአብሔር ትኩስ የምሥራቅ ነፋስ አዘጋጀ ዮናስ እስኪዝል ድረስም ፀሐይ ራሱን መታው፤ ለራሱም ሞትን ፈለገና። ከሕይወት ሞት ይሻለኛል አለ።

9. ፤ እግዚአብሔርም ዮናስን። በውኑ ስለዚች ቅል ትቈጣ ዘንድ ይገባሃልን? አለው። እርሱም። እስከ ሞት ድረስ እቈጣ ዘንድ ይገባኛል አለ።

10. ፤ እግዚአብሔርም። አንተ ትበቅል ዘንድ ላልደከምህባት ላላሳደግሃትም፥ በአንድ ሌሊት ለበቀለች፥ በአንድ ሌሊትም ለደረቀችው ቅል አዝነሃል።

11. ፤ እኔስ ቀኛቸውንና ግራቸውን የማይለዩ ከመቶ ሀያ ሺህ የሚበልጡ ሰዎችና ብዙ እንስሶች ላሉባት ለታላቂቱ ከተማ ለነነዌ አላዝንምን? አለው።

About ዮናስ Chapter 4

Read ዮናስ Chapter 4 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of ዮናስ in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: ዮናስ
Chapter: 4
Testament: Old Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading ዮናስ. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading ዮናስ Chapter 4 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is ዮናስ Chapter 4?

ዮናስ Chapter 4 is part of the Book of ዮናስ in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete ዮናስ Chapter 4 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from ብሉይ ኪዳን

  1. አሞጽ Chapter 4
  2. አሞጽ Chapter 1
  3. አሞጽ Chapter 3
  4. አሞጽ Chapter 6
  5. አሞጽ Chapter 2
  6. አሞጽ Chapter 7
  7. አሞጽ Chapter 5

Explore More from ዮናስ

  1. ዮናስ Chapter 2
  2. ዮናስ Chapter 1
  3. ዮናስ Chapter 3

Related Chapters & Readings

  1. ምሳሌ Chapter 16
  2. ዘጸአት Chapter 20
  3. ኢዮብ Chapter 1
  4. ዮሐንስ Chapter 10
  5. መዝሙረ ዳዊት Chapter 31
  6. ዕዝራ Chapter 7
  7. ኢሳይያስ Chapter 57
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *