ሶፎንያስ Chapter 2

For English

Read ሶፎንያስ Chapter 2 Online

Read ሶፎንያስ Chapter 2 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of ሶፎንያስ in the Old Testament. Browse every verse with easy chapter navigation, continue to the next chapter, or explore the complete Book of ሶፎንያስ and the Holy Bible online.

Choose a Chapter

ሶፎንያስ 2

ምዕራፍ 2

1. እናንተ እፍረት የሌላችሁ ሕዝብ ሆይ፥

2. ፤ ትእዛዝ ሳይወጣ፥ ቀኑም እንደ ገለባ ሳያልፍ፥ የእግዚአብሔርም ቍጣ ትኵሳት ሳይመጣባችሁ፥ የእግዚአብሔርም ቍጣ ቀን ሳይደርስባችሁ ተሰብሰቡ፥ ተከማቹም።

3. ፤ እናንተ ፍርዱን የጠበቃችሁ የምድር ትሑታን ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ፈልጉ፤ ጽድቅንም ፈልጉ፥ ትሕትናንም ፈልጉ፤ ምናልባት በእግዚአብሔር ቍጣ ቀን ትሰወሩ ይሆናል።

4. ፤ ጋዛ ትበረበራለች፥ አስቀሎናም ባድማ ትሆናለች፤ አዞጦንንም በቀትር ወደ ውጭ ያሳድዱአታል፥ አቃሮንም ትነቀላለች።

5. ፤ በባሕር ዳር ለሚኖሩ ለከሊታውያን ሕዝብ ወዮላቸው! የፍልስጥኤማውያን ምድር ከነዓን ሆይ፥ የእግዚአብሔር ቃል በአንተ ላይ ነው፥ የሚቀመጥብህም ሰው እንዳይኖር አጠፋሃለሁ።

6. ፤ ቀርጤስም የእረኞች መኖሪያና የመንጎች በረት ይሆናል።

7. ፤ የባሕሩም ዳር ለይሁዳ ቤት ቅሬታ ይሆናል፥ በዚያም ይሰማራሉ፤ አምላካቸው እግዚአብሔር ይጐበኛቸዋልና፥ ምርኮአቸውንም ይመልሳልና በአስቀሎና ቤቶች ውስጥ ማታ ይተኛሉ።

8. ፤ በሕዝቤም ላይ ያላገጡባትን፥ በድንበራቸውም ላይ እየታበዩ የተናገሩባትን የሞዓብን ማላገጥና የአሞንን ልጆች ስድብ ሰምቻለሁ።

9. ፤ ስለዚህ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እኔ ሕያው ነኝና በእርግጥ ሞዓብ እንደ ሰዶም፥ የአሞንም ልጆች እንደ ገሞራ፥ የሳማ ስፍራና የጨው ጕድጓድ ለዘላለምም ምድረ በዳ ሆነው ይኖራሉ፤ የሕዝቤም ቅሬታ ይበዘብዛቸዋል፥ ከወገኔም የተረፉት ይወርሱአቸዋል።

10. ፤ በሠራዊት ጌታ በእግዚአብሔር ሕዝብ ላይ አላግጠዋልና፥ እየታበዩም ተናግረዋልና ይህ ስለ ትዕቢታቸው ያገኛቸዋል።

11. ፤ እግዚአብሔር በእነርሱ ላይ የተፈራ ይሆናል፥ የምድርንም አማልክት ሁሉ ያከሳቸዋል፤ በአሕዛብም ደሴቶች ሁሉ ላይ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ በስፍራቸው ሆነው ለእርሱ ይሰግዳሉ።

12. ፤ እናንተም ኢትዮጵያውያን ደግሞ፥ በሰይፌ ትገደላላችሁ።

13. ፤ እርሱም በሰሜን ላይ እጁን ይዘረጋል፥ አሦርንም ያጠፋል፤ ነነዌንም ባድማ፥ እንደ በረሃም ደረቅ ያደርጋታል።

14. ፤ መንጎችም የምድርም አራዊት ሁሉ በውስጥዋ ይመሰጋሉ፤ ይብራና ጃርት በዓምዶችዋ መካከል ያድራሉ፤ ድምፃቸው በመስኮቶችዋ ይጮኻል፤ የዝግባም እንጨት ሥራ ይገለጣልና በመድረኮችዋ ላይ ጥፋት ይሆናል።

15. ፤ ተዘልላ የተቀመጠች፥ በልብዋም። እኔ ነኝ፥ ከእኔም በቀር ሌላ የለም ያለች ደስተኛይቱ ከተማ ይህች ናት፤ አራዊት የሚመሰጉባት ባድማ እንዴት ሆነች! በእርስዋ በኩል የሚያልፈው ሁሉ እጁን እያወዛወዘ ያፍዋጫል።

About ሶፎንያስ Chapter 2

Read ሶፎንያስ Chapter 2 online from the Holy Bible. This chapter is part of the Book of ሶፎንያስ in the Old Testament. Continue reading with the chapter navigation above or explore the complete book.

Book Information

Book: ሶፎንያስ
Chapter: 2
Testament: Old Testament

How to Read this Chapter

Use the Previous and Next Chapter buttons to continue reading ሶፎንያስ. You can also adjust the font size for comfortable reading and browse other books of the Bible using the navigation links.

https://www.youtube.com/watch?v=rzsT_Q3KLzE

More Resources

Continue Reading the Bible

Continue reading ሶፎንያስ Chapter 2 and explore every book, chapter and verse of the Holy Bible. Use the navigation links above and below to move through the Scriptures with ease.

Frequently Asked Questions

What is ሶፎንያስ Chapter 2?

ሶፎንያስ Chapter 2 is part of the Book of ሶፎንያስ in the Holy Bible.

Can I read this chapter online?

Yes. You can read the complete ሶፎንያስ Chapter 2 online for free with easy chapter navigation.

More Chapters from ሶፎንያስ

  1. ሶፎንያስ Chapter 3
  2. ሶፎንያስ Chapter 1

Explore More from ብሉይ ኪዳን

  1. ዘፍጥረት Chapter 25
  2. ኤርምያስ Chapter 9
  3. ዘኍልቍ Chapter 3
  4. ኢዮብ Chapter 3
  5. ዘፍጥረት Chapter 30
  6. ምሳሌ Chapter 17
  7. ዘዳግም Chapter 8

Related Chapters & Readings

  1. ሉቃስ Chapter 21
  2. ዘኍልቍ Chapter 28
  3. ምሳሌ Chapter 18
  4. መዝሙረ ዳዊት Chapter 142
  5. ኢዮብ Chapter 24
  6. ዘካርያስ Chapter 5
  7. ዕብራውያን Chapter 10
Share Your Love

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *